Blog

ይምረጡ…! (Vote Here)

VOTE

አሁን የያዝነውን ትምሕርተ-መጽሐፍ ቅዱስን ስንጨርስ ከእንዚህ ትምህርቶች መካከል  የትኛው እንዲቀድም ወይንም በየትኛው ይበልጥ ጠለቅ ያለ ትምሕርት ቢዘጋጅልዎ መውሰድ ይፈልጋሉ?

ይህን ማወቄ ቀደም ብዬ ትምህርቶችን እንዳዘጋጅ ይረዳኛል። አሁን እየተሰጠ ላለው ትምህርት የማጥኛ ጹሑፎችን የማዘጋጀው በየሳምንቱ ነው። ነገር ግን አስቀድሜ ማወቄ ወደፊት ለምሰጣቸው ትምሕርቶች መጣጥፎቹን አስቀድሜ በመጨረስ ጊዜዬን የተለያዩ ሊረዱ በሚችሉ ተጨማሪ ነገሮች ላይ እንዳተኩር ይረዳኛል።

_________የክርስቶስ ፀጋ ከሁላችንም ጋር ተትረፍርፎ ይብዛ!

2 Comments

  • ilfudy

    Hope you got the attachment “vote” sent direct from your link. God bless your Ministry.

    Too deep and vast.

    Samson Tilahun posted: ” አሁን የያዝነውን ትምሕርተ-መጽሐፍ ቅዱስን ስንጨርስ ከእንዚህ ትምህርቶች መካከል የትኛው እንዲቀድም ወይንም በየትኛው ይበልጥ ጠለቅ ያለ ትምሕርት ቢዘጋጅልዎ ይፈልጋሉ? ይህን ማወቄ ቀደም ብዬ ትምህርቶችን እንዳዘጋጅ ይረዳኛል። አሁን እየተሰጠ ላለው ትምህርት የማጥኛ ጹሑፎችን የማዘጋጀው በየሳምንቱ ነው። ነገር ግን አስቀድሜ ማወቄ ወደፊት ለምሰጣቸው ትምሕርቶች መጣጥፎቹን አስቀድሜ”

Leave a Reply

Your email address will not be published.