ኢየሱስ ይልቃል!

“ከመላዕክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!”

  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme of My Blog
    • Feedback/Questions
  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme of My Blog
    • Feedback/Questions

Log In

Newsletter

Categories

  • Articles (39)
  • Blog (63)
  • Featured_Videos (5)
  • GOSPEL (18)
  • HEBREWS (11)
  • KOG (12)
  • Media Posts (64)
    • Audio Posts (61)
      • ትምህርተ ክርስቶስ (6)
      • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (14)
      • ትምህርተ-ድነት (4)
        • ወንጌል (3)
      • የመጽሐፍ-ጥናት (29)
        • ብሉይ ኪዳን (2)
          • ሕዝቅኤል (2)
        • አዲስ-ኪዳን (27)
          • 1 ተሰሎንቄ (1)
          • ምጋቤ መልእክታት (2)
          • ቆላስያስ (2)
          • ኤፈሶን (2)
          • እብራውያን (2)
          • ዕብራውያን (13)
          • የማቴዎስ-ወንጌል (1)
          • የዮሐንስ-ወንጌል (3)
          • ገላትያ (2)
    • Video Posts (13)
  • WOG (13)
  • YHWH (13)
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT) (17)
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት (3)
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ (2)
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት (11)
  • ምክር ከቃሉ (1)
  • ትምህርተ መለኮት/ Theology (49)
    • ትምህርተ ሐጥያት (1)
    • ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (1)
    • ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት (1)
    • ትምህርተ ሰብዕ (2)
    • ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን (1)
    • ትምህርተ አስተርእዮ (4)
    • ትምህርተ እግዚአብሔር (16)
      • ሕያው እግዚአብሔር (5)
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት (9)
      • የእግዚአብሔር መንግሥት (9)
    • ትምህርተ ክርስቶስ (11)
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት (8)
    • ትምህርተ ድነት (19)
      • ወንጌል (15)
  • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (25)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት (9)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት (12)
  • ጥቅስ (24)
    • 2ኛ ጢሞቴዎስ (1)
    • ማቴዎስ ወንጌል (2)
    • ሮሜ (2)
      • ምዕራፍ 5 (2)
    • ኢሳያስ (3)
      • ምዕራፍ 55:1 (1)
    • ዕብራውያን (13)
    • ዮሐንስ ወንጌል (3)
  • ፍታቴ/ Exegesis (23)
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት (6)
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት (16)

አምስቱ የመስቀሉ ሙግቶች

ምን ነክቶን ይሆን እንዲህ የደነዘዝነው? የተሰቀለ-ክርስቶስ ደምቆ ካልተሳለ ‹ይህ መንፈስ›፣ መንፈስ ቅዱስ አይደለም፣ ይህ ወንጌል የክርስቶስ ወንጌል አይደለም ብለን መድፈር የነበረበን ትናንት ነበር። ዛሬ ከመቼውም በላይ አስጊ ደረጃ ላይ ነን። ይህ የተሰቀለ-ክርስቶስና የተስፋው መንፈስ ትሥሥርነት በዘመናችን በሰፊው ጠይቀን በሰፊው መመለስ ያለብን ጥያቄ ነው። በጳውሎስ ቃል “ተቆርቋሪዎች ሁኑ” ይለናል (ገላ 4:18)። አሊያ “ነገሩን በዝምታ ታልፉታላችሁ” (2 ቆሮ 11:4)። ክርስቶስን ያዩ የነበሩ አይኖች ሲፈሱ፣ የተሰቀለ-ክርስቶስ ከፊታችን ዘወር ብሎ በሌላ ሲተካ፣ ጉዳዩን በቸልተኝነት አይተናል። ጌታ ሆይ ማረን!

  • 2ኛ ጢሞቴዎስ,  Articles,  Blog,  ምጋቤ መልእክታት,  አዲስ-ኪዳን,  የመጽሐፍ-ጥናት,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    የዐደራ ኑዛዜ ክፍል አንድ፡ በወንጌል ዙሪያ የተደራጀ ሕይወትና ማንነት

    2022/03/27 / 1 Comment

    2 ጢሞቴዎስ ሕይወትን የሚቃኝና ሕይወታችንን በቅደም ተከተል የሚያደራጅ መልዕክት ነው። መጽሐፉ ነገሮችን በጥቁርና በነጭ ቁልጭ አድርጎ የሚያስቀምጥ መልዕክት ነው። ለግራጫ ሥፍራ የለውም። “የሚቃኝ” ስንል ወደ ዋነኛ ጥሪያችን እንድንመለስ፣ ትኩረታችንን እንድናስተካክል፣ ዋነኛውን ዋነኛ እንድናደርግ፣ የከበረውን ከተዋረደው እንድንለይ የሚያደርገን መልዕክት ነው ማለታችን ነው። ዴማስ ወደ ተሰሎንቄ ምን ሊሰራ እንደሄደ አልተነገረንም። በአንድ ወቅት ግን እንደ ጢሞቴዎስ አብሮ የወንጌል ሰራተኛ ነበር (ቆላ 4፡14; ፊል 24)። ነገር ግን በዚህ ወሳኝ ሰዓት ላይ እንደ ክርስቶስ በጎ ወታደር፣ ተሸላሚ ተወዳዳሪ ወይም ትጉህ ገበሬ (2 ጢሞ. 2:3-7)፣ ሳይፈራና ሳያፍር ከጳውሎስ ጋር በመቆም የወንጌል ርክክብ ሊያደርግ ይገባው ነበር። የሄደበት ዓላማ ምንም ይሁን ምን፣ ግን ሕይወቱ በወንጌል ዙርያ የተደራጀ እንዳልነበር ሲገልጥልን “ይህን ዓለም ወዶ” ተወኝ ይለዋል። እንዲያውም 4፡16 ላይ “ሁሉ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Featured_Videos,  መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT),  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ

    2022/01/30 / No Comments

    ማቴዎስ የፍጻሜ መጽሐፍ ነው። ማቴዎስ ኢየሱስን የእሥራኤልን ጥሪ፣ ተሥፋና ተልዕኮ ተላበሶ እንደ ተወለደ ያቀርብልናል። ስለዚህ ኢየሱስ እውነተኛ እሥራኤል ነው። የእሥራኤልን መሢሃዊ ዘር ወርሷል፣ የተለያዩ የብሉይ ኪዳን ተስፋዎችንና ጥብብቆሽን ወደ ፍጻሜ አድርሷል። ይኽም፣ ማቴዎስ “እንዲህ ተብሎ የተጻፈው ተፈጸመ” የሚለውን ቀመር 11 ጊዜ በመደጋገም የወንጌሉን ትኩረት ያሳየናል። የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ሆኖ ነው (2:2)፣ የተሰቀለውም የአይሁድ ንጉሥ ተብሎ ነው (27፡54)። ሲወለድ፣ ሲጠመቅና በክብር ሲለወጥ “ልጄ እርሱ ነው” ተብሏል - ይኽም የዳዊት ተስፋ ፍጻሜ መሆኑ ነው። ምድራዊ አገልግሎቱ ያተኮረው በጠፉት የእስራኤል በጎች ላይ ነበር (10:6)። የአወላለዱ ሁናቴ እንደ ኢሳ 7:14 ከድንግል የተጸነሰ ነው፤ እርሱም የእግዚአብሔርን መገኘት የሚያማክል “አማኑኤል ነው” (12:6; 26፡29; 28፡20)። በተጨማሪም ማቴዎስ ኢየሱስን የኢሳያሱ ሥቅዩ ባሪያ እንደሆን ያሳያል (20፡28)። የኢየሱስ የፈውስ አገልግሎት…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የብሉይ ነቢያት ጥሪ፣ መልክዕክት እና መጻሕፍት

    2018/02/09

    የሕዝቅኤል ትንቢትና ቅዱሳት መጻሕፍት

    2016/12/17

    የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት: የእግዚአብሔርን ክብር ማወቅ

    2016/12/04
  • Featured_Videos,  መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT),  የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ

    ኢየሱስና የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ

    2022/01/30 / No Comments

    This is part of a half day long teaching series conducted with my students, based on the redemptive historical narrative of the old testament, paying attention to the development of the royal seed promises of God, culminating on King Jesus as the exalted Messiah-Lord, resulting on worldwide blessing and judgement. በሚከተሉት ትምህርቶች መሲሃዊ ተስፋ ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት አንጻር ቀርቧል።

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት: የእግዚአብሔርን ክብር ማወቅ

    2016/12/04

    የብሉይ ነቢያት ጥሪ፣ መልክዕክት እና መጻሕፍት

    2018/02/09

    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ

    2022/01/30
  • 1 ተሰሎንቄ,  Blog,  Video Posts

    የመምሰል ጥሪ! (Virtue Formation)

    2021/08/15 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun
  • Video Posts,  ምጋቤ መልእክታት

     የምጋቤ መልእክታት አጠቃላይ ጭብጦች

    2021/06/28 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የብሉይ ነቢያት ጥሪ፣ መልክዕክት እና መጻሕፍት

    2018/02/09

    የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት: የእግዚአብሔርን ክብር ማወቅ

    2016/12/04

    The Book of Hebrews: the author, the audience and the book

    2016/10/10
  • Blog,  Video Posts,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  ዮሐንስ ወንጌል

    «በእኔ ኑሩ፣ በፍቅሬ ኑሩ!» (ዮሐ. 15:9-17)

    2020/12/31 / No Comments

    በቨርጂንያ በምትገኘዋ ‘የቃል ኪዳን ወንጌል ቤተ ክርስቲያን’ በዘመን መለወጫ ዋዜማ (12/31/2020) የተካፈልኩት ቃል ነው። በዚህ በያዝነው ዓመት የቤተ ክርስቲያን ልሳን የፍቅር እንዲሆን፣ የእርሱን ፍቅር ተረድተን ከግንዱ ጋር የምንጣበቅበት፣ ብዙ የምናፈራበት ይሁንልን። ከግንዱ ጋር የተጣበቀ እንጂ «ከውጪ ተለጣፊ ቅርንጫፍ» ፍሬ አያፈራም። ይህንን አብ ይቆርጠዋል። ግን በእርሱ የሚኖሩትን ፍሬ እንዲያፈሩ አብ ይገርዛቸዋል። ውድ ወዳጆቼ፣ ከእርሱ ጋር እንጣበቅ፣ በእርሱ እንኑር። እናፈራለንና። አሊያ “ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም” ብሎናል። ሆኖም ግን በእርሱ መኖር ማለት ምን ማለት ነው? በእርሱ መኖራችንስ እንዴት እናውቃለን? የምናፈራውስ ፍሬ ምን ይሆን? የመሳሰሉትን ተመልክተናል። አጠቃላይ ፍሰቱ እንደሚከተለው ነው ▶️ 15:9-11 ኢየሱስን በመታዘዝ እንኑር ▶️ 15:12-17 እርስ በርሳችን በመስዋዕትነት በመዋደድ እንኑር

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    መስቀልና ዙፋንን ያማጠንች ቤተክርስቲያን (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 1)

    2017/11/07

    በሁለት እውነታዎች ተወጥሮ የተቃኘ መንፈሳዊ ሕይወት (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 3)

    2017/12/11

    በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት ያለ ዐደራ

    2017/11/12
  • የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    ኦሪትና ሥነ-አፈታታዊ መርሆው

    2020/11/19 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    The Goal of Biblical Interpretation: The need to Interpret the Bible

    2015/11/17

    Workshop 01: The Relationship between Biblical Authority & Worldview Contextualization

    2017/06/23

    The Nature and Purpose of the Scripture

    2016/05/27
  • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ

    እግዚአብሔርና ኪዳናቱ

    2020/10/26 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    ኢየሱስና የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ

    2022/01/30
  • Blog,  Video Posts,  እብራውያን,  ዕብራውያን

    ውርደቱን ተሸክመን፣ ከሰፈር ውጪ እንውጣ (ዕብ 13.7-10)

    2020/08/04 / 2 Comments

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    ነገረ-ክርስቶስ በዕብራውያን መልዕክት: መቅድም

    2019/02/11

    I AM WHO I AM: Appropriate and Inappropriate Languages about God and Christ

    2016/05/31

    Martin Luther: A Reformer, Theologian and bible Translator, Part 2

    2015/06/14
  • Articles,  Blog,  የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    ባሪያዬ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል

    2019/05/07 / 1 Comment

    “እነሆ፥ ባሪያዬ በማስተዋል ያደርጋል፤ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል፥ እጅግ ታላቅም ይሆናል።” (ኢሳያስ 52:13) አብዛኛውን ጊዜ ስለ ጌታ ባሪያ ሥቃይና መከራ ስናስብ የምንጠቅሰው ኢሳ 53:1-12 ነው። ሆኖም ግን ኢሳ 53 መጀመር የነበረበት በ53:1 ላይ ሳይሆን 52:13 ላይ ነበር። ይህን ማስተዋል ምን ፋይዳ አለው? ፋይዳው፣ በብሉይ ኪዳን ላይ ስለ ክርስቶስ ትንሳኤና ዕርገት በግልጽ ፍርጥ አድርገው ከሚናገሩ ጥቂት ክፍሎች መካከል (ከመዝ 110:1 ቀጥሎ) አንዱ ኢሳ 52:13 በመሆኑ ነው። ይህ ጥቅስ የአራተኛውና የመጨረሻው የጌታ ባሪያ መዝሙር (42:1-4; 49:1-6; 50:4-7; 52:13-53:12) የመጀመሪያ ስንኝ ነው። የዚህ አራተኛ መዝሙር (ኢሳ 52:13 – 53:12) የመጀመሪያውና የመጨረሻው ስንኝ፤ በከፍታ-ውርደት ጀምሮ በውርደት-በከፍታ ይደመድማል። ይህንን ቁልፍ ዕሳቤ ኢሳ 53:1 ላይ ከጀመርን አናስተውለውም። የባሪያው መከናወን፡ ከፍታ ከውርደቱ በኋላ (52:13-15) የባሪያው ሥቃይ (53:1-9)…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    በወንጌል የተቃኘ እምነትና አስተምሕሮት!

    2013/09/27

    ነገረ-ክርስቶስ በዕብራውያን መልዕክት: መቅድም

    2019/02/11

    የዐደራ ኑዛዜ ክፍል አንድ፡ በወንጌል ዙሪያ የተደራጀ ሕይወትና ማንነት

    2022/03/27
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ አስተርእዮ

    መስቀልና አስተርዕዮተ-እግዚአብሔር

    2019/05/07 / No Comments

    ▶️ በስቅለቱ ዋዜማ ስለ መገለጥ በጥቂቱ (Few words on Theological Methodology) ከሁለት ዓመት በፊት፣ በዚሁ በሕማማቱ ሰሞን፣ መስቀልና ዙፋን በሚል ርዕስ ተከታታይ የሆነ ጽሑፎች አቅርቤ ነበር። መስቀሉ ከመንግሥቱ ጋር ያለውን መስተጋብር፣ ድካም ከኃይል ጋር ወዘተ…ለመዳሰስ ተሞክሯል። በደሙ መንግሥቱ ተመርቃለች። ባለፈው ዓመት እንዲሁ፣ “መስቀልና ኪዳን” በሚል በተከታታይ፣ በክርስቶስ የመስቀል ሥራ እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እንደመረቀ፣ መስቀሉን ከኪዳን አንጻር ተመልክተናል። በደሙ ኪዳን ተመረቀ። በዚህ ዓመት ደግሞ፣ መስቀሉና ሥርየት በሚል ተከታታይ ለመለጠፍ አላማ ነበረኝ። ምንም እንኳ ይህ አላማዬ ግብ ባይመታም። በእነዚህ ሁለት ልጠፋዬ ግን በአጭሩ መስቀሉን ከአስተርዮተ-እግዚአብሔርና ከሥርየት ጋር መመልከት ጀምረናል። “We can’t talk about God behind his back. It’s crucial that one develops a sense of thinking and speaking in the presence of God”…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    በወንጌል የተቃኘ እምነትና አስተምሕሮት!

    2013/09/27

    God’s Revelation and Theology: Thinking his thoughts after him

    2015/06/25

    -4- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብ

    2013/11/16
  • Articles,  Blog,  ኢሳያስ,  የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    ቁጣው ተወግዶልሻልና ተነሺ! – ክፍል አንድ

    2019/04/19 / No Comments

    ይህ ልጠፋዬ፣ በክፍል ሁለት ላይ ለምለጥፈው፣ በኢሳ 51:17-23 ላይ ላተኮረው ሐቲት፣ መግቢያና መንደርደሪያ እንዲሆን ነው። የምንባቡን ይዘት በጥልቀት ለመረዳት እንዲያስችል፣ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ‹አጠቃላይ ምንባባዊና ጽሑፋዊ አውድ› በመስጠት ላይ ነው። ከእግዚአብሔር እጅ፣ የቍጣውን ጽዋ የጠጣሽ፣ ዝቃጩ እንኳ ሳይቀር፣ ሰዎችን የሚያንገደግደውን ዋንጫ የጨለጥሽ፣ ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ተነሺ፤ ተነሺ፤ ተነሺ! ከወለደቻቸው ልጆች ሁሉ የሚመራት የለም፥ ካሳደገቻቸውም ልጆች ሁሉ እጅዋን የሚይዝ የለም። እነዚህ ሁለት ነገሮች ሆነውብሻል፥ ማንስ ያስተዛዝንሻል? መፈታትና ጥፋት ራብና ሰይፍ ናቸው፤ እንዴትስ አድርጌ አጽናናሻለሁ? ልጆችሽ ዝለዋል፤ ወጥመድ እንደተያዘ ሚዳቋ በአደባባይ ሁሉ ራስ ላይ ተኝተዋል፤ በእግዚአብሔር ቍጣና በአምላክሽ ተግሣጽ ተሞልተዋል። ስለዚህም ያለ ወይን ጠጅ የሰከርሽ አንቺ ችግረኛ፥ ይህን ስሚ፤ ስለ ወገኑ የሚምዋገት አምላክሽ ጌታሽ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ የሚያንገደግድን ጽዋ የቍጣዬንም ዋንጫ ከእጅሽ…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Martin Luther: A Reformer, Theologian and Bible Translator, Part 4

    2015/06/15

    Martin Luther: A Reformer, Theologian and bible Translator, Part 3

    2015/06/14

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)

    2019/02/11
  • Articles,  Blog,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    የተሰቀለ-ክርስቶስ፡ ክርስቶስ እንደተሰቀለ ሆኖ በመልዕክታችን ይኑር

    2019/02/11 / 2 Comments

    የአንደኛ ቆሮንቶስ 1:10 – 2:5 ሐቲት  ኢየሱስን እንደ “ክርስቶስ” መቀበል እና እንደ “ተሰቀለ-ክርስቶስ” መቀበል ይለያያሉ። እኛ የምንሰብከው “የክርስቶስ መስቀል” ከሌሎች መስቀሎች እንዲለይ ያደረገው፤ “መሰቀል” የሚባለው እውነታ አይደለም (በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አይሁድ ወጣቶች ተሰቅለው ነበር – በተለይ በ4 ዓ.ዓ. አካባቢ ላይ)፤ ክርስቶስም የሚለው ቃል አይደለም (ብዙ መሲህ-ነኝ ባዮች ከኢየሱስ በፊት እንደ ስምዖን ወልደ-ጊዮራ ያሉ፣ በኋላም እንደ ስምዖን ወልደ-ኮኸባ ተነስተው ነበር) ይልቁንም በመስቀሉ ላይ የተሰቀለው እርሱ «ማን መሆኑና» እንደተሰቀለ ሆኖ መሰበኩ ነው። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ «የተሰቀለ-ክርስቶስ» የመልዕክታችን እንዲሁም የሕይወታችን ማዕከል ሆኖ እንዲኖር ደግሞ ለማሳሰብ ነው። ይህ የምንናገርለት መስቀል “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል” ነው። በሰው አስተሳሰብ ሁለቱ ቃሎች፡ “ክርስቶስ” እና “መስቀል” አብረው የማይቀመጡ ቃሎች ናቸው። ኢየሱስ አስቀድሞ መከራን እንደሚቀበል እና እንደሚገደል ሲናገር ጴጥሮስ…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Nicene-Constantinople Creed (A.D. 325-381): Part 1

    2015/08/20

    ስለ አፈታት ጥቂት፡ ከምንባቡ ይዘት ጋር በቅርበት መተዋወቅ

    2019/02/11

    -4- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብ

    2013/11/16
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ ክርስቶስ

    ተወለደ!

    2019/02/11 / No Comments

    ‹ለምን ተወለደ?› የሚለው ጥያቄ የሕይወት ጥያቄ ነው። ሆኖም ግን በአዲስ ኪዳን ላይ «ተወለደ» የሚለው ቃል ወልድ ፍጹም ሰው ስለ መሆኑ (ስለ ነገረ-ትሥጉት) ከሚነግሩን አገላለጾች አንዱና ዋነኛው ይሁን እንጂ “ብቸኛ” ግን አይደለም። በአዲስ ኪዳን የትሥጉት ነገረ-መለኮት በብዙ ቃላት ያሸበረቀ ነው። «ተወለደ» በሚለው እሳቤ ላይ በተጨማሪ፣ በአዲስ ኪዳን ላይ እኩል አጽንዖት ተሰጥቷቸው የምናገኛቸው ተጨማሪ ነገረ መለኮታዊና ሙያዊ የሆኑ ቃላት አሉ። በእነዚህ ቃላት ነገረ-ትሥጉታችን ካልዳበረ፣ ቀጫጫ ይሆንብናል። የዚህ አጭር ጽሑፍ አላማ፣ ስለ ልደቱ (ስለ ገና) በግል በአምልኮ ሰዓት ስናሰላስል ይሁን በሕብረት ስንዘምረው፤ በስብከታችን ስናውጅ እንዲሁም በአስተምህⶂ ስናብራራ፣ የፋፋና የዳበረ ነገረ-ትሥጉት እንዲኖረን ይረዳን ዘንድ ነው። የአዲስ ኪዳን ነገረ-ትሥጉት በሚከተሉት ቃሎች ያሸበረቀ ነው፦ «ተወለደ» (ሉቃ. 2:10) «ሥጋ ሆነ» (ዮሐ. 1:14) «በመካከላችን አደረ» (ዮሐ. 1:14) «ራሱን…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Martin Luther: A Reformer, Theologian and Bible Translator, Part 4

    2015/06/15

    የተሰቀለ-ክርስቶስ፡ ክርስቶስ እንደተሰቀለ ሆኖ በመልዕክታችን ይኑር

    2019/02/11

    -4- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብ

    2013/11/16
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ ክርስቶስ,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    ልደቱና የእግዚአብሔር ተስፋ ቃሎች (ኪዳንና ትሥጉት)

    2019/02/11 / 1 Comment

    ሐዋሪያው ጳውሎስ “እግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በእርሱ ነውና” ይለናል (2 ቆሮ. 1:20)። ያለ ኢየሱስ የተስፋ-ፍጻሜ የለም። ማንም ኢየሱስን ዘሎ በቀጥታ የእግዚአብሔርን ተስፋ የሚወርስ ፈጽሞ ሊኖር አይችልም። ያለ ኢየሱስ የሚጠብቀን “ፍርድና ርግማን” ብቻ ነው። በብሉይ የተሰጡትን ተስፋዎች ሁሉ አንድ አማኝ የሚቀበለው “በክርስቶስ” ውስጥ ነው። ይህንን ለማስረዳት፣ በምናባችን “ማጥለያ” እናስብ። ከላይ የሚጨመረው ዘይት ወደ ጠርሙሱ ጠሎ የሚገባው በማጥለያው ጠባብ አፍ አልፎ ነው። ይህንን ጠባብ አፍ እንደ “ክርስቶስ” አድርገን ብንወስድና ዘይቱን እንደ ተስፋ ቃሎቹ ብንመለከት፣ ጳውሎስ የሚናገረውን እውነታ ያብራራልናል፣ ብዬ አስባለሁ። ለምን ተወለደ? የእግዚአብሔርን ተስፋ እውን ሊያደርግ፤ እግዚአብሔርን እውነተኛ ሊያደርግ ተወለደ። ወረድ ብለን እንደምናየው ኢየሱስ “ለአባቶች የተሰጠውን የተስፋ ቃል ያጸና ዘንድ” ተወለደ (ሮሜ 15:8)። የአሜሪካኑ 44ኛው ፕሬዚደንት ቦራክ ኦባማ በምርጫው…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    What is the Gospel? The Centrality of the Gospel (Part 1)

    2013/07/04

    የተሰቀለ-ክርስቶስ፡ ክርስቶስ እንደተሰቀለ ሆኖ በመልዕክታችን ይኑር

    2019/02/11

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)

    2019/02/11
123

Newsletter

ኢየሱስ ይልቃል! - 2026 ©
 

Loading Comments...