
The Nature and Purpose of the Scripture
Scripture is a Royal document. the Bible is created in the context of covenant
- The Ten Words are the first authoritative/covenantal text mentioned in the Bible – (ʿasereth haddebhārîm) (Exod 20:1–17): Exod. 34:28; Deut. 9:9, 11, 15; added instruction is specified as “covenantal” (34:27–28) and some is termed the “Book of the Covenant” (24:2-7; cf. 20:22–23:33
- Exodus 34:28 በዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ እንጀራም አልበላም፥ ውኃም አልጠጣም። በጽላቶቹም አሥሩን የቃል ኪዳን ቃሎች ጻፈ።
- Deuteronomy 9:9 የድንጋዩን ጽላቶች፥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የተማማለባቸውን የቃል ኪዳን ጽላቶች፥ እቀበል ዘንድ ወደ ተራራ በወጣሁ ጊዜ፥ በተራራው አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ተቀምጬ ነበር፤ እንጀራ አልበላሁም፥ ውኃም አልጠጣሁም።
- Deuteronomy 9:11 ከአርባ ቀንና ከአርባ ሌሊትም በኋላ እግዚአብሔር ሁለቱን የድንጋይ ጽላቶች፥ የቃል ኪዳኑን ጽላቶች፥ ሰጠኝ።
- Deuteronomy 9:15 እኔም ተመልሼ ከተራራው ወረድሁ፥ ተራራውም በእሳት ይነድድ ነበር፤ ሁለቱም የቃል ኪዳን ጽላቶች በሁለቱ እጆቼ ነበሩ።
- Deuteronomy 4:13 ታደርጉትም ዘንድ ያዘዛችሁን ቃል ኪዳን አሥሩን ቃላት ነገራችሁ፤ በሁለቱም በድንጋይ ጽላቶች ላይ ጻፋቸው።
- The Ten Words of the “covenant” are placed in the “Ark of the Covenant” (Exod 25:16)
- 1 Kings 8:9 በታቦቱም ውስጥ የእስራኤል ልጆች ከግብጽ ምድር በወጡ ጊዜ፥ እግዚአብሔርም ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን ባደረገ ጊዜ፥ ሙሴ በኮሬብ ካስቀመጣቸው ከሁለቱ የድንጋይ ጽላቶች በቀር ምንም አልነበረበትም።
- 2 Chronicles 5:10 በታቦቱም ውስጥ የእስራኤል ልጆች ከግብጽ ምድር በወጡ ጊዜ፥ እግዚአብሔርም ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን ባደረገ ጊዜ ሙሴ በኮሬብ ካስቀመጣቸው ከሁለቱ ጽላቶች በቀር ምንም አልነበረበትም።
- Hebrews 9:4 በዚያም ውስጥ የወርቅ ማዕጠንት ነበረ ሁለንተናዋም በወርቅ የተለበጠች የኪዳን ታቦት፤ በእርስዋም ውስጥ መና ያለባት የወርቅ መሶብና የበቀለች የአሮን በትር የኪዳኑም ጽላት ነበሩ፥
- Revelation: God’s disclosure of himself and his will in a way we can understand
- Revelation by Name
- Revelation in Deeds/ events
- Revelation in Words
▶ የቅዱሳት መጻሕፍት ባሕርይ፤ ምንነትና ዓላማ፡ መንደርደሪያ (What is the Bible?)
[su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=V1t1WixMWF0″]
▶ ስለ ቅዱሳት መጻሕፍት ሊታረሙ የሚገባቸው አመለካከቶች (Misconceptions about the Bible)
[su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=Q6BcUqNqj3M”]
▶ መጽሐፍ ቅዱስ ምንድር ነው? የ 2ጢሞ 3:16 ሐቲት በከፊል (The Nature and Purpose of the Scripture: Exegesis of 2Tim. 3:16)
[su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=y7FznoXitxQ”]
▶ ክርስቶስ፤ የእግዚአብሔር መንግሥትና ቅዱሳት መጻሕፍት
[su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=u1S3Zm0HF3I”]
ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኀይልና ስለ መምጣቱ የነገርናችሁ እኮ የእርሱን ግርማ በዐይናችን አይተን እንጂ፣ በሰዎች ጥበብ የተፈጠረውን ተረት ተከትለን አይደለም፤ ምክንያቱም ከግርማዊው ክብር “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው” የሚል ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርና ሞገስ ተቀብሎአል፤ እኛም ከእርሱ ጋር በቅዱሱ ተራራ ላይ በነበርንበት ጊዜ ይህ ድምፅ ከሰማይ ሲመጣ ሰምተናል። 2Pet. 1:16-19
Posted by a href=”https://www.facebook.com/samsontblog/”ኢየሱስ ይልቃል/a on Monday, May 16, 2016 /blockquote
▶ የድነት-ትረካ፤ ክርስቶስና ቅዱሳት-መጻሕፍት (Redemptive Storyline, Christ and Scripture)
[su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=rI6cC_vVvas”]

