ኢየሱስ ይልቃል!

“ከመላዕክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!”

  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme of My Blog
    • Feedback/Questions
  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme of My Blog
    • Feedback/Questions

Log In

Newsletter

Categories

  • Articles (39)
  • Blog (63)
  • Featured_Videos (5)
  • GOSPEL (18)
  • HEBREWS (11)
  • KOG (12)
  • Media Posts (64)
    • Audio Posts (61)
      • ትምህርተ ክርስቶስ (6)
      • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (14)
      • ትምህርተ-ድነት (4)
        • ወንጌል (3)
      • የመጽሐፍ-ጥናት (29)
        • ብሉይ ኪዳን (2)
          • ሕዝቅኤል (2)
        • አዲስ-ኪዳን (27)
          • 1 ተሰሎንቄ (1)
          • ምጋቤ መልእክታት (2)
          • ቆላስያስ (2)
          • ኤፈሶን (2)
          • እብራውያን (2)
          • ዕብራውያን (13)
          • የማቴዎስ-ወንጌል (1)
          • የዮሐንስ-ወንጌል (3)
          • ገላትያ (2)
    • Video Posts (13)
  • WOG (13)
  • YHWH (13)
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT) (17)
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት (3)
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ (2)
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት (11)
  • ምክር ከቃሉ (1)
  • ትምህርተ መለኮት/ Theology (49)
    • ትምህርተ ሐጥያት (1)
    • ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (1)
    • ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት (1)
    • ትምህርተ ሰብዕ (2)
    • ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን (1)
    • ትምህርተ አስተርእዮ (4)
    • ትምህርተ እግዚአብሔር (16)
      • ሕያው እግዚአብሔር (5)
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት (9)
      • የእግዚአብሔር መንግሥት (9)
    • ትምህርተ ክርስቶስ (11)
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት (8)
    • ትምህርተ ድነት (19)
      • ወንጌል (15)
  • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (25)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት (9)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት (12)
  • ጥቅስ (24)
    • 2ኛ ጢሞቴዎስ (1)
    • ማቴዎስ ወንጌል (2)
    • ሮሜ (2)
      • ምዕራፍ 5 (2)
    • ኢሳያስ (3)
      • ምዕራፍ 55:1 (1)
    • ዕብራውያን (13)
    • ዮሐንስ ወንጌል (3)
  • ፍታቴ/ Exegesis (23)
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት (6)
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት (16)

አምስቱ የመስቀሉ ሙግቶች

ምን ነክቶን ይሆን እንዲህ የደነዘዝነው? የተሰቀለ-ክርስቶስ ደምቆ ካልተሳለ ‹ይህ መንፈስ›፣ መንፈስ ቅዱስ አይደለም፣ ይህ ወንጌል የክርስቶስ ወንጌል አይደለም ብለን መድፈር የነበረበን ትናንት ነበር። ዛሬ ከመቼውም በላይ አስጊ ደረጃ ላይ ነን። ይህ የተሰቀለ-ክርስቶስና የተስፋው መንፈስ ትሥሥርነት በዘመናችን በሰፊው ጠይቀን በሰፊው መመለስ ያለብን ጥያቄ ነው። በጳውሎስ ቃል “ተቆርቋሪዎች ሁኑ” ይለናል (ገላ 4:18)። አሊያ “ነገሩን በዝምታ ታልፉታላችሁ” (2 ቆሮ 11:4)። ክርስቶስን ያዩ የነበሩ አይኖች ሲፈሱ፣ የተሰቀለ-ክርስቶስ ከፊታችን ዘወር ብሎ በሌላ ሲተካ፣ ጉዳዩን በቸልተኝነት አይተናል። ጌታ ሆይ ማረን!

  • Blog

    በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት ያለ ዐደራ

    2017/11/12 / No Comments

     (1 ጢሞቴዎስ 6:12-16) በጣም ብዙ እያሰብኩበት ያለ ጉዳይ፤ ደግሞ ለረጅም ጊዜ የምጸልይበት ርዕሰ-ጉዳይ፤ ቤተክርስቲያን እና አማኞች የአስተርዕዮ ተርካቢዎች (መገለጥ) እና ባለአደራዎች መሆናችንን እንድንረዳ ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሕዝብ አስተርዕዮ የቀረጸው ሕዝብ እንደሆነ ሁሉ ይህንንም መገለጥ ለመጪው ትውልድ አስተላላፊ አካል ነው። በመከራ፤ በሥደት፤ በጅራፍ የጎረባበጠው ሰውነቱ እና በወህኒ እስር እንዲሁም በብርድ ስቅይት ያለው ሽማግሌው ጳውሎስ፤ ለሊት እንቅልፍ የነሳው ጉዳይ የእግዚአብሔር ሕዝብ እና ተተኪ መሪዎች ይህን አደራ ተረድተውት ይሆን? የተቀበሉትንስ እንደተቀበሉትስ ያስተላልፉት ይሆን? የሚል ይመስላል። እጅግ አስገራሚው ጉዳይ ጳውሎስ አገልግሎትህን ስትወጣ፤ በውጥረት ውስጥ ሁን ይለዋል። በአንድ እጅ “በጴንጤናዊው ጲላጦስ ፊት መልካሙን መታመን በመሰከረ” ሲለው ጢሞቴዎስ ወደ ኋላ ዞር ብሎ በግራ እጁ የተቀበለውን “ምስክርነት” እንዲይዝ ሲሆን በቀኝ እጁ ደግሞ ተዘርግቶ “እስኪገለጥ ድረስ”…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    GOD IS OUR PROBLEM AND GOD IS OUR SALVATION

    2015/08/20

    For the Son of Man came to seek and to save the lost

    2015/08/21

    Yahweh quenches our thirst

    2016/01/18
  • Blog,  የዮሐንስ-ወንጌል

    የክብር ጎዳና፡ (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 2)

    2017/11/08 / No Comments

    ክርስቶስና የመስቀሉ ተልዕኮ መውረድ እና መውጣት በዮሐንስ ወንጌል ❝ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ። አባት ሆይ፥ «ሰዓቱ ደርሶአል»፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው…እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ❞ ❝ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “የሰው ልጅ የሚከብርበት «ሰዓቱ ደርሶአል»፤ እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች… “አሁንስ ነፍሴ ተጨነቀች፤ ምን ልበል? አባት ሆይ፤ ከዚች ሰዓት ታድነኝ? የለም፤ ይሁን የመጣሁት ለዚህች ሰዓት ነውና። አባት ሆይ፤ ስምህን አክብረው❞ የዚህ ጽሑፍ አጠቃላይ ሐሳብ በዮሐንስ ነገረ-መለኮታዊ አስተምህሮ ውስጥ ለይትና…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የመምሰል ጥሪ! (Virtue Formation)

    2021/08/15

    Nicene-Constantinople Creed (A.D. 325-381): Part 1

    2015/08/20

    ባሪያዬ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል

    2019/05/07
  • Blog

    መስቀልና ዙፋንን ያማጠንች ቤተክርስቲያን (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 1)

    2017/11/07 / No Comments

    ክራር-ነክ ሙዚቃ መሳሪያዎች በየጊዜው መቃኘት አለባቸው። እያንዳንዱ ክር ትክክለኛ ቅኝቱን እስኪይዝ ድረስ በሁለት ጥግ ተወጥሮ ይቃኛል። የረገበ ክር ዜማ አይደረድርም። አንዷ ክር በግማሽ ወይም በሙሉ ኖታ እንኳ ወጣ ወይ ወረድ ብትል፤ የዜማ መርህ ስለሚጣረስ ጥዑም ቅኔን መደርደር አይችልም። ስለዚህ ተጨዋቹ መሳሪያውን መቃኘት አሊያም ቅኝት የሚያውቅ ሰው ጋር በመውሰድ ማስቃኘት ይኖርበታል። ቅኝታችን ታድያ ምን ይመስላል? ልክ እንዲሁ ከላይ በሰፊው እንዳተትን፤ ወንጌላችን በክርስቶስ መምጣትና ዳግም መምጣት ተወጥሮ በትክክል የተቃኘ ቃል ነው። ከዚህ “ውጥረት/tension” የተነሳ “መዳናችን፤ ተስፋችን፤ ልጅነታችን፤ በረከታችን፤ አላማችን፤ ቅድስናችን..ወዘተ…” ልክ እንደ እያንዳንዱ የክራር ክሮች “በክርስቶስ መምጣትና ዳግም ምጻት” ቅኝት ይዘዋል (inaugurated eschatology)። ክርስቶስ ከሰማያዊ ሥፍራ (በአባቱ ቀኝ) ሆኖ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት፤ በዓለም ዙሪያ ላሉ ህዝቦችና በአየሩ ላይ ላሉ አለቆች ይህ ብዙ…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    በሁለት እውነታዎች ተወጥሮ የተቃኘ መንፈሳዊ ሕይወት (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 3)

    2017/12/11

    የመምሰል ጥሪ! (Virtue Formation)

    2021/08/15

    መስቀልና አስተርዕዮተ-እግዚአብሔር

    2019/05/07
  • Blog,  ማቴዎስ ወንጌል,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ

    2017/10/24 / No Comments

    ❝የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ❞ (ማቴ. 7:15–20) ❝Προσέχετε ἀπὸ τῶν ψευδοπροφητῶν, οἵτινες ἔρχονται πρὸς ὑμᾶς ἐν ἐνδύμασιν προβάτων, ἔσωθεν δέ εἰσιν λύκοι ἅρπαγες. ἀπὸ τῶν καρπῶν αὐτῶν ἐπιγνώσεσθε αὐτούς.❞ የምንባቡ መዋቅራዊ ዓውድ (Structural Context of the Passage) የማቴዎስ ወንጌል “በትረካ-ንግግር” የተዋቀረ መጽሐፍ ነው።[1] ለምሳሌ ያህል፦ (ትርካ) – ከማቴ. 1 – 4: የክርስቶስ ትውልድ፤ ልደትና አገልግሎት (ንግግር) – ከማቴ. 5 –…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የጥያቄና መልስ ውይይት!

    2014/01/05

    ቁጣው ተወግዶልሻልና ተነሺ! – ክፍል አንድ

    2019/04/19

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)

    2019/02/11
  • Blog,  ትምህርተ ሰብዕ

    አስተርዕዮተ-እግዚአብሔርና ሰው

    2017/10/20 / No Comments

    እውነተኛ ክርስትያናዊ አስተምህሮ (በምንም አይነት ጉዳይ ላይ ያተኮረ) የእግዚአብሔርን መገለጥ ማዕከል ያደረገ መሆን አለበት። ከዚህ የተነሳ ማንኛውም ትምህርት ይሁን ስብከት፤ መዝሙር ይሁን ስግደት፤ እንዲሁም አምላክ ተኮር የሆነ ማንኛውም ንግግር/ ጹሑፍ፤ እግዚአብሔርን ያጎላል ወይም ያማክላል፤ አሊያ ያንኳስሰዋል ወይም ያደበዝዘዋል። ይህ የማይመለከተው አማኝ የለም። ያህዌህ ኢዮብን “ዕውቀት በጐደለው ቃል፣ ዕቅዴን የሚያጨልም ይህ ማን ነው?”(ኢዮ. 38:2) ብሎ እንደገሰጸው አንዳንድ ጊዜ ንግግራችን ከእግዚአብሔር ማንነት ጋር የሚጋጭ፤ ክብሩን የሚያደበዝዝና የመገለጡን ብርሃን የሚያጨላልም ይሆንብናል። ማስተዋልን ገንዘቡ ያላደረገ ንግግር በመሆኑም በሰሚው ልቡና ውስጥ አብርሆት ሰጪ አይሆንም። በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ትምህርተ-ሰብዕ (ሰው) እግዚአብሔርን ማዕከል ያደረገ ትምህርት ነው ስለ አስተርዕዮተ-እግዚአብሔር (ስለ እግዚአብሔር መገለጥ) ስንነጋገር ልናገናዝብ የሚገቡ ሁለት መሠረታዊ ገጽታዎች አሉት። ወይም መገለጡን ከሁለት ገጽታዎች አንጻር መመልከት ይገባናል። በአንደኛ ደረጃ…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    GOD IS OUR PROBLEM AND GOD IS OUR SALVATION

    2015/08/20

    Martin Luther: A Reformer, Theologian and Bible Translator, Part 4

    2015/06/15

    ባሪያዬ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል

    2019/05/07
  • Audio Posts,  Media Posts,  Video Posts,  የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት

    Workshop 01: The Relationship between Biblical Authority & Worldview Contextualization

    2017/06/23 / No Comments

    This is a 3-part workshop designed to introduce the basic tools necessary to understand and apply scripture to our lives. The bible reflects the character and person of God, as such it shapes our faith/doctrine as well as our practice/ethics. We shall answer questions such as how to discover the meaning of a given biblical text, how to perform sound exegesis and basic discourse analysis as well as create discourse outlines. Moreover, several pitfalls in understanding the message of scripture originates from what I call “flat-reading.” That is a way of reading the bible that does not account for its multi-faceted genre: historical narrative, poetry, law, gospel, letter, apocalyptic writing,…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    009-010: የባረከን አባትና አምላክ ይባረክ – ኤፌ. 1:3 (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

    2015/06/26

    009-002: Deserving of Full Acceptance – Essentials of Our Faith!

    2014/10/20

    009-009: በወንጌል የተቃኘ ተስፋ-ስለዚህ ተስፋ በወንጌል የእውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ

    2015/04/02
  • Articles,  Blog,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    የይሁዳ መልክት – መንደርደሪያ ነጥቦች

    2017/02/01 / No Comments

    መግቢያ “ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ” የይሁዳ መጽሐፍ ይዘት በሦስት ወይም በአራት አበይት ክፍሎች ራሱን ይከፍላል ሠላምታና መግቢያ (1-3) – ተወደውና ተጠብቀው ለተጠሩ የኃጥያተኞች መንገድና ጥፋት (4-16) – ‘ለዚህ ፍርድ የተጻፉ…አንዳንድ ሰዎች’ ብዙ ቀለም ባለው ዘይቤ ይመስላቸዋል በክርስቶስ ለመጽናት የቀረበ ጥሪና የስንብት ባርኮት (17-25) የይሁዳ መልክት ሰለ ሁለት ዓይነት ሰዎች ይናገራል። የመጀመሪያዎቹ “በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ” ሲሆን፤ ሁለተኞቹ ደግሞ “አንዳንድ ሰዎች” እና “ሾልከው የገቡ” በሚል ስያሜ በደፈናው…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Age Segregated Ministries: Borrowing a cultural construct?

    2015/04/28

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)

    2019/02/11

    To know Him is to have Eternal Life (Article)

    2014/10/14
  • Featured_Videos,  Media Posts,  Video Posts,  ሕዝቅኤል,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    የሕዝቅኤል ትንቢትና ቅዱሳት መጻሕፍት

    2016/12/17 / No Comments

    በእያንዳንዱ ትውልድ መቼም መጪና ሂያጅ፤ እንዲሁም ወቅታዊና ጊዜያዊ፤ የሆኑ አያሌ ጉዳዮች አሉ። በአንድ ወቅት መሠረት አድርገን የያዝነው በሌላ ደግሞ "አይ እርሱማ አሁን አይሰራም" እንባላለን። በዚህ በሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት ክፍላችን ላይ ያተኮርነው - "ስለ ሕዝቅኤል መጽሐፍ፤ ከቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ጋር፤ ልናውቅ በሚገባን እና ዘመን መጠቅ በሆኑ በአራት የቅዱሳት መጻህፍት ባህርያት ላይ ነው" እነዚህ በተለይ በዘመናችን ቤተክርስቲያን ትኩረት ልትሰጣቸው የሚገቡ መሠረቶች ናቸው። እነዚህ ከብዙ የአጠናንና የአስተምህሮት ችግሮች እንድንጠበቅ ከመርዳታቸው ባሻገር፦(1) ቤተክርስቲያን በቃሉ ላይ ትኩረት እንድታደርግ፤ ቃሉንም ስታስተምር በጥራት እንድታስተምር ይረዳታል ብዬ አምናለሁ። (2) ቤተክርስቲያንን የመጽሐፍ ቅዱስ ስልጣኑን፤ በነጠላ በቂነቱን፤ ግልጽነቱን እና እግዚአብሔርን ለመምሰልና የእ/ር ሰው ለመልካም ሥራ ሁሉ ዝግጁ እንዲህን የሕይወት-ሞት-አስፈላጊነቱን እንድታስተውል ያደርጓታል።(3) ቤተክርስቲያን ክርስቶስን ማዕከል ባደረገ አስተምህሮትና አምልኮት እንድትመሰረት ይረዷታል።(4) ከነፍስ…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ

    2022/01/30

    የብሉይ ነቢያት ጥሪ፣ መልክዕክት እና መጻሕፍት

    2018/02/09

    ኢየሱስና የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ

    2022/01/30
  • Featured_Videos,  Video Posts,  ሕዝቅኤል,  ብሉይ ኪዳን,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት: የእግዚአብሔርን ክብር ማወቅ

    2016/12/04 / No Comments

    ዕለቱ July 31, 593 ቅ.ዓ. ነው። ምናልባትም ሕዝቅኤል በእግዚአብሔር ፊት ልቡን ለማፍሰስ ወደ ኮቦር ወንዝ ዳር ሔዶ ሊሆን ይችላል። ይህም ይሆን ይህ የምናውቀው ነገር ቢኖር ሕዝቅኤል ካህን ወይም የካህን ልጅ እንደነበር እና ይህ ቀን ደግሞ የካህኑ 30ኛ የልደት ዓመቱ እንደሆን ነው። የካህኑ የቡዝ ልጅ እንደመሆኑ እድሜ ልኩን ለካህንነት ሲገዘጋጅ እንደ ኖረ መገመት አዳጋች አይደለም። ሆኖም ግን ከዓምስት ዓመታት በፊት በ597 ቅ.ዓ. ናቡከደነጾር ሁለተኛውን ምርኮ ባደረገ ጊዜ የይሁዳን ንጉሥ ዮአኪንንና ከእርሱ ጋር ወደ 10ሺህ የሚጠጉ የንጉስ ቤተሰቦችንና ሹሟሙንቶችን ተማርከው ወደ ባቢሎንት ተጓዙ። ከነዚህ መካከል የ25 ዓመት ወጣት የሆነው ሕዝቅኤል ነበረበት። ይህ ቀን ኢየሩሳሌም ቢሆን ኖሮ ሰላሳኛውን ዓመት የሚያከብርበት ቀንና ወደ ክህንነት አገልግሎቱ የሚካንበት የሹመት ቀን ይሆን ነበር። አሁን ግን በውርደት ከኢየሩሳሌም…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የብሉይ ነቢያት ጥሪ፣ መልክዕክት እና መጻሕፍት

    2018/02/09

    የሕዝቅኤል ትንቢትና ቅዱሳት መጻሕፍት

    2016/12/17

    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ

    2022/01/30
  • Media Posts,  Video Posts,  ዕብራውያን

    The Book of Hebrews: the author, the audience and the book

    2016/10/10 / 1 Comment

    More on Hebrews [pt_view id=”12e82f1c0e”]

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Workshop 01: The Relationship between Biblical Authority & Worldview Contextualization

    2017/06/23

    የብሉይ ነቢያት ጥሪ፣ መልክዕክት እና መጻሕፍት

    2018/02/09

    የሕዝቅኤል ትንቢትና ቅዱሳት መጻሕፍት

    2016/12/17
  • Blog,  ኢሳያስ

    I Counsel You to Buy Gold from Me Refined by Fire: So that You may be Rich!

    2016/09/22 / No Comments

    If you grew up in one of the metropolitan city of Ethiopia, you have encountered street vendors. Alas, their persuasion, for you to buy their products, was almost a nag. Before you get from point A to point B, they would interrupt you several times yelling, “Sir. come here, Ma’am, buy this…”. Likewise, here in New York city, you cannot cross 47th street between fifth and sixth avenue without encountering a mob of jewelry sales persons. It is more likely that Isaiah employs the voice of a street vendor, metaphorically, here in our text. Isaiah resembles Yahweh’s plea to that of street vendors (as we shall see Jesus also alludes…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Come to Me, and I will Give You Rest

    2016/02/02

    PREACHING AND PREACHERS: Quotes

    2016/02/18

    Martin Luther: A Reformer, Theologian and bible Translator, Part 1

    2015/06/14
  • Video Posts,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት,  የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት

    ክርስቶስን ማዕከል በማድረግ፤ በኪዳን የተመረቀ መንግሥት (Kingdom through Covenant, climaxing In Christ)

    2016/07/08 / No Comments

    የአባቶቻችን አምላክ፣ የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው፤ እናንተ ግን እንዲሞት አሳልፋችሁ ሰጣችሁት፤ ጲላጦስ ሊፈታው ቢፈልግም እናንተ በእርሱ ፊት ካዳችሁት፤ 14ቅዱሱንና ጻድቁን ክዳችሁ ነፍሰ ገዳዩ እንዲፈታላችሁ ለመናችሁ፤ የሕይወት መገኛ የሆነውን ገደላችሁት፤ እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤ እኛም ለዚህ ምስክሮች ነን። ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው የበረታው በኢየሱስ ስም በማመን ነው፤ ሁላችሁም እንደምታዩት ፍጹም ፈውስ እንዲያገኝ ያደረገው የኢየሱስ ስምና በእርሱ አማካይነት የሚገኘው እምነት ነው። “አሁንም ወንድሞች ሆይ፤ እናንተ ይህን ያደረጋችሁት እንደ አለቆቻችሁ ሁሉ ባለማወቅ እንደሆነ ዐውቃለሁ። እግዚአብሔር ግን የእርሱ የሆነው ክርስቶስ መከራን እንዲቀበል አስቀድሞ በነቢያቱ ሁሉ አፍ የተናገረውን ፈጽሞአል። እንግዲህ ኀጢአታችሁ እንዲደመሰስ ንስሓ ግቡ፤ ከመንገዳችሁም ተመለሱ፤ ከጌታም ዘንድ የመታደስ ዘመን ይመጣላችኋል፤ 20ደግሞም አስቀድሞ ለእናንተ የተመደበውን ክርስቶስን እርሱም ኢየሱስን ይልክላችኋል። እግዚአብሔር አስቀድሞ በቅዱሳን…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    የመምሰል ጥሪ! (Virtue Formation)

    2021/08/15

    «በእኔ ኑሩ፣ በፍቅሬ ኑሩ!» (ዮሐ. 15:9-17)

    2020/12/31

     የምጋቤ መልእክታት አጠቃላይ ጭብጦች

    2021/06/28
  • Blog

    Two-sets of words that every christian should know

    2016/07/01 / No Comments

    There are two important set of words concerning God and his relationship with us that will both enrich our understanding as well as help us keep away from contradictions and wrong notions about God. These are: “Transcendence-Immanence” and “Creator-Creature” distinctions. These two words provide us biblical balance in our knowledge of God and His ways. Those of you who follow this blog-posts know these pretty well. Therefore, I write as a conversation than formal post. TRANSCENDENCE-IMMANENCE DISTINCTIONS Transcendence underlines the reality that God is God and he’s not us. Whereas God’s immanence underscores the fact that, this God who surpasses all understanding (i.e. Transcendence), stooped down and revealed Himself to…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Beholding the wonders of Trinitarian relations

    2013/09/24

    Yahweh quenches our thirst

    2016/01/18

    GOD IS OUR PROBLEM AND GOD IS OUR SALVATION

    2015/08/20
  • Blog,  GOSPEL,  ወንጌል

    ▶ ወንጌል ስለ ልጁ ሹመት የምሥራች ቃል ነው፡- በሰማይና በምድር ኢየሱስ ጌታና ክርስቶስ ሆኖ ተሹሟል

    2016/06/18 / No Comments

    “ወንጌሉም ስለ ልጁ፣ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ሆነ፣ በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው” 1:3-4   ይህ የምንናገርለት ወንጌል ባለቤትና ይዘት ዓለው። ወንጌል የእግዚአብሔር ነው “ለእግዚአብሔር ወንጌል የተለየ…” (1:1)። ወንጌል ባለቤት፤ ምንጭና ይዘት ስላለው የአንድ ተቋም ይዞታ አይደለም፤ ባለቤቱም እግዚአብሔር አብ ነው! ከዚህ የተነሳ ይህንን ወንጌል ማንም ሥጋ ለባሽ “የእኔ ነው” ሊለው አይችልም። እንደዚሁም ወንጌል “ባለቤት” ብቻ ሳይሆን፤ “ይዘትም” አለው! ይዘቱ ደግሞ አንድያ ልጁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! “በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ሆነ…ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው”። ይህ ይዘት በሌላ ነገር ሊተካ በፍጹም አይቻልም። ይዘቱ የተቀያየጠ ወንጌል፤ በገላትያ መጽሐፍ መሠረት፤ እንግዳ ወንጌል ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ይዘቱ ያላደረገ ወንጌል፤ የሚሰብክ…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    For the Son of Man came to seek and to save the lost

    2015/08/21

    Yahweh quenches our thirst

    2016/01/18

    ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ

    2017/10/24
  • Articles,  Blog

    I AM WHO I AM: Appropriate and Inappropriate Languages about God and Christ

    2016/05/31 / No Comments

    Earlier generations of Christians used to put a lot of effort to discern and talk about the nature of what it is that they believe. That is to say, for them, knowing “what it is” that they believe precedes from what it is they are to “practice and experience.” Worship is Learning the Language of God’s self-Revelation. Worship is only possible, when we begin to learn to speak the language of scripture, the language of God, the language of Yahweh’s self-revelation in Christ Jesus. Everything else is anywhere between defective and idolatrous. I am fluent in Amharic. The language is natural for me. I learned to speak it first and…

    Read More
    Samson Tilahun

    You May Also Like

    Martin Luther: A Reformer, Theologian and bible Translator, Part 1

    2015/06/14

    በወንጌል የተቃኘ እምነትና አስተምሕሮት!

    2013/09/27

    የዐደራ ኑዛዜ ክፍል አንድ፡ በወንጌል ዙሪያ የተደራጀ ሕይወትና ማንነት

    2022/03/27
12345

Newsletter

ኢየሱስ ይልቃል! - 2026 ©
 

Loading Comments...