HEBREWS,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን

Jesus is better as the Eternal Son of God: He is better than the Prophets and angels! (Part 4)

“ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!” Hebrews 1:4

የዕብ 1-4 የሐሳብ አፈሳሰስ ( Chiastic Structure)

sonship

ሦስቱ የልጁ ልጅነት

  1. መለኮታዊና ዘላለማዊ ልጅ ነው (Eternal Son of God)

    • ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ….
    • “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት። መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል “
  2. መሲሃዊ-የዳዊት ልጅ በመሆኑ የእግዚአብሔር ልጅ ነው (Messianic Son of God)
  • ከመላእክትስ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም። እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
  1. ያረገና የተሾመ ስለሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ነው (Exalted Son of God)
  • ነገር ግን ከመላእክት። ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
  • ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን።

የልጁ የከበሬታ መንገዶች

መስቀል    ->   ትንሳኤ  ->   ዕርገት  ->     መቀመጥ

hebrews_P4_Board2

Leave a Reply

Your email address will not be published.