-
The Goal of Biblical Interpretation: The need to Interpret the Bible
“But know this first of all, that no prophecy of Scripture is a matter of one's own interpretation, for no prophecy was ever made by an act of human will, but men moved by the Holy Spirit spoke from God.” (2 Peter 1:20-21) In this series we have started to discuss as to the need to interpret the bible. The…
-
የኢየሱስን ምስክር ያላቸውን…ሊዋጋ ሄደ!–UPDATED WITH COMMENTARY-
[jwplayer player=”1″ mediaid=”2459″] “ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ። ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል። አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና። እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም። ስለዚህ፥ ሰማይና…
-
ከላይ የመጣው ከሁሉ በላይ ነው! ያየውንና የሰማውንም ይመሰክራል
ዮሐንስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል። ከሰማይ ካልተሰጠው ሰው እንዳች ሊቀበል አይችልም። እናንተ። እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፥ ነገር ግን። ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ እንዳልሁ ራሳችሁ ትመሰክሩልኛላችሁ። ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ። እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ…
-
የሥልጣን ቃል – ትርጉም ያለው ቃል!
እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል። ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል። ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።
-
07_የእግዚአብሔር የውስጥ ሕይወት፤ ዘላለማዊ ሐሳቡና የገሐድ ሥራው!
-
06 – እግዚአብሔርና ቃሉ፡ ልዑል ንጉስ (Audio)
የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
(05) ምጡቅ እግዚአብሔርና ቃሉ (Audio)
የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ “እግዚአብሔር ከመታወቅ በላይ የመጠቅ አምላክ ነው (Ps. 145:3፤ Ps.139:6; 139:17; ሮሜ. 11:33)” “ራሱን በልጁ በሙላት የገለጠ አምላክ በመሆኑ እግዚአብሔርን እናውቀዋለን (ኤር. 9:23–24; ዮሐ. 17:3; 14:23; 1ዮሐ. 5:20; 1 ዮሐ. 2:3; 1 ዮሐ. 4:8; ገላ. 4:9; ፊል. 3:10)” እነዚህ ሁለቱ አረፍተ ነገሮች የሚጋጩ ይመስላሉ።በርግጥ የምናመልከው እግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ፤ ህጸጸኛ በሆኑ ነበር። ሆኖም…
-
04 እግዚአብሔርና ቃሉ፦ የሚናገር አምላክ (Audio)
የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
03_መግቢያ ክፍል ሁለት (Audio)
የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
02፡ መግቢያ-ክፍል አንድ (Audio)
የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
01፡ የትምህርቱ ዓላማ (Audio)
የትምህርቱ ዓላማ
-
ክፍል 4 – 6፡ እግዚአብሔርና ቃሉ፦ የሚናገር አምላክ
(This is the note for the audio series. ) [column-group][column] መጽሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ነገርግን የእግዚአብሔር ቃል ብለን ሥንል ከተጻፈው ቃል ሰፋ ያለ ሀሳብን ያዘለ እውነት ነው። ቃለ-እግዚአብሔር ስንል፡ እግዚአብሔር ከዘላለም ጀምሮ ይናገር የነበረውን፣አሁን የሚናገረዉን፤ ደግሞም ወደፊት የሚናገርውን ይጨምራል ። የእግዚአብሔር ሥሉስነት ዘላለም እስከሆነ ዘንዳ፤ በሕላዌያት መካከል ንግግር ነበር ማለት ነው። ይህ ለመረዳት እጅግ ታላቅ የሆነውም ሚስጢርም እንኳ የእግዚአብሔር…
-
ክፍል 3፡ መግቢያ
የቃላት አጠቃቀም / Vocabulary ቃላቶች መግባቢያ እንደመሆናቸው መጠን የቃላት አጠቃቀም/ Usage ና አገባብ/ context ለፍቺ እጅግ ወሳኝነት አለው። የዚህ አላማ እንደሚከተለው ነው። በመጀመሪያ ደረጃ አለመግባባትን ለማጥበብ ነው። ሰዎች ቃላትን በተለያየ መልኩ ሲጠቀሙ፤ ለአንዱ የሚሰጠው ስሜት ከሌላው እንዲለይ ያደርገዋል። በዚህ ምክኒያት አለመግባባት ይፈጥራል። ሁለተኛ የሚያሻሙ ሃሳቦችን ለማጥበብና ግልጽ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው። ሶስተኛ የእነዚህን ቃላቶች አጠቃቀም ማወቅ፤ የምናምነውን ነገር በትክክል እንደሚያስረዳ…