ኢየሱስ ይልቃል!

“ከመላዕክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!”

  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme
    • Feedback/Questions
  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme
    • Feedback/Questions

Log In

Newsletter

Categories

  • Articles (39)
  • Blog (63)
  • Featured_Videos (5)
  • GOSPEL (18)
  • HEBREWS (11)
  • KOG (12)
  • Media Posts (64)
    • Audio Posts (61)
      • ትምህርተ ክርስቶስ (6)
      • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (14)
      • ትምህርተ-ድነት (4)
        • ወንጌል (3)
      • የመጽሐፍ-ጥናት (29)
        • ብሉይ ኪዳን (2)
          • ሕዝቅኤል (2)
        • አዲስ-ኪዳን (27)
          • 1 ተሰሎንቄ (1)
          • ምጋቤ መልእክታት (2)
          • ቆላስያስ (2)
          • ኤፈሶን (2)
          • እብራውያን (2)
          • ዕብራውያን (13)
          • የማቴዎስ-ወንጌል (1)
          • የዮሐንስ-ወንጌል (3)
          • ገላትያ (2)
    • Video Posts (13)
  • WOG (13)
  • YHWH (13)
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT) (17)
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት (3)
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ (2)
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት (11)
  • ምክር ከቃሉ (1)
  • ትምህርተ መለኮት/ Theology (49)
    • ትምህርተ ሐጥያት (1)
    • ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (1)
    • ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት (1)
    • ትምህርተ ሰብዕ (2)
    • ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን (1)
    • ትምህርተ አስተርእዮ (4)
    • ትምህርተ እግዚአብሔር (16)
      • ሕያው እግዚአብሔር (5)
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት (9)
      • የእግዚአብሔር መንግሥት (9)
    • ትምህርተ ክርስቶስ (11)
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት (8)
    • ትምህርተ ድነት (19)
      • ወንጌል (15)
  • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (25)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት (9)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት (12)
  • ጥቅስ (24)
    • 2ኛ ጢሞቴዎስ (1)
    • ማቴዎስ ወንጌል (2)
    • ሮሜ (2)
      • ምዕራፍ 5 (2)
    • ኢሳያስ (3)
      • ምዕራፍ 55:1 (1)
    • ዕብራውያን (13)
    • ዮሐንስ ወንጌል (3)
  • ፍታቴ/ Exegesis (23)
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት (6)
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት (16)
  • GOSPEL,  ትምህርተ ክርስቶስ,  ወንጌል,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    የመንግሥቱ ወንጌል: ጽዮን ሆይ ተነሺ ተነሺ ኃይልሽን ልበሺ!

    2013/09/23 / No Comments

    A sermon preached on April 29, 2012 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ። ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት። ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • KOG,  ትምህርተ እግዚአብሔር,  ትምህርተ ክርስቶስ,  የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት,  የእግዚአብሔር መንግሥት

    008_06 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)

    2013/08/23 / No Comments

    የልጁ ሁለቱ ምጽዓቶች የዘመን ፍጻሜ መጀመሪያና መደምደሚያ  <I’m very sorry for the poor quality of the audio towards the end of the recording. The devise is most probably to be blamed.> [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] መግቢያ አሁን የእግዚአብሔር ኪዳናዊ መንግስት በምድር በቤተ-ከርስቲያን አማካይነት ተመስርታለች ነገር ግን ፍጻሜው ግን የነገስታት ንጉስ እስኪመጣ ድረስ ይጠብቃል! በዘልማድ የዘመን መጨረሻ ተብሎ የሚባለው ክርስቶስ ሊመለስ አካባቢ ያለው…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  KOG,  ትምህርተ እግዚአብሔር,  ትምህርተ ክርስቶስ,  የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት,  የእግዚአብሔር መንግሥት

    08_04_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (Audio)

    2013/08/20 / No Comments

    [jwplayer player=”1″ mediaid=”1557″] በኪዳኑ መንግሥት መገለጥና በፍጻሜው መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ [column-group][column] ምንም እንኳ የእግዚአብሔር መንግሥት በልጁ በክርስቶስ መምጣት ብትገለጥም ነገር ግን ፍጻሜው ገና አልመጣም! ይህም የእግዚአብሔርን ሐሳብ በሁለት ዘመናት እንዲከፈል አድርጎታል! አዲስ ኪዳን ስለ እግዚአብሔር ኪዳናዊ መንግሥት ሲናገር በሁለት መልኩ ያስቀምጠዋል። ማቴዎስ 5:3 (AMHB)  በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። ማቴዎስ 6:9–10 (AMHB)  እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ።…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  KOG,  ትምህርተ እግዚአብሔር,  የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት,  የእግዚአብሔር መንግሥት

    08_03_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጌትነትና በዘመናችን በሪፐብሊክ አገዛዝ መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)

    2013/08/12 / No Comments

      ሙሉውን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጌትነትና በዘመናችን በሪፐብሊክ አገዛዝ መካከል ያለውን ልዩነት [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] [column-group][column] መግቢያ እግዚአብሔር የዲሞክራሲ አመራር የለውም። በብዙሀኑ ሐሳብ አያምንም። አሁን ባለንበት ዓለም ሕዝብ የመረጣቸውና የሕዝቡን ፈቃድ ለማገልገል የተሾሙ መሪዎች አሉ። በብዙሁኑ ፈቃድ ላይ የተመሰረት የመንግሥት መተዳደሪ ሕግ “ሕገ-መንግሥት” ይጻፍና በዚያ መንግሥት ሕዝቡን ያስተዳድራል። ይህ አይነት…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  KOG,  ትምህርተ እግዚአብሔር,  የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት,  የእግዚአብሔር መንግሥት

    08_02_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በወሰን-መጠቅ አገዛዝና በኪዳናዊ አገዛዝ መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)

    2013/08/12 / No Comments

    [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] ሙሉውን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty በወሰን መጠቅ አገዛዝና በኪዳናዊ አገዛዝ (በሁሉ ጌትነቱና በህዝቡ ገጌትነቱ) መካከል ያለው ልዩነት  ወሰን-መጠቅ ጌትነት ይህን ጌትነት እግዚአብሔር ሁሉን በመፍጠር የተጎናጸፈው ጌትነቱ ነው። ከዚህ የተነሳ ሁሉም በመንግሥቱ አስተዳደር ሥር ነው። ሁሉ የተፈጠረ ዘንድ እስከሆነ ድረስ እግዚአብሔር በሁሉ ላይ ጌታ ነው። ይህ ንጉስ እጅግ ምጡቅ ንጉስ መሆኑን…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  KOG,  ትምህርተ እግዚአብሔር,  የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት,  የእግዚአብሔር መንግሥት

    08_01_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በአገዛዝና በግዛት ክልል መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)

    2013/08/12 / No Comments

    [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] በአገዛዝና በግዛት ክልል መካከል ያለው ልዩነት፡ 1- አገዛዝ መጀመሪያ ደረጃ የሚናገረው ስለ “አስተዳደር” ወይም አገዛዝ Sovereign rule ሲሆን። Ps 145:11–13 “ሥለ መንግሥትህ ክብር ይናገራሉ፥ “ሥለ ኃይልህንም ይነጋገራሉ፥ በዚህም ብርቱ ሥራህን; የመንግሥትህን ግርማ ክብር ያስታውቃሉ መንግሥትህ የዘላለም መንግሥት ናት፥ ግዛትህም ለልጅ ልጅ ነው።” ዳንኤል 4:3–4 3 ተአምራቱ እንዴት ታላቅ ነው! ድንቁም እንዴት ጽኑ ነው! መንግሥቱም የዘላለም መንግሥት ነው፥ ግዛቱም…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  KOG,  ትምህርተ እግዚአብሔር,  የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት,  የእግዚአብሔር መንግሥት

    08_00_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ_መግቢያ (Audio)

    2013/08/12 / No Comments

      ሙሉዉን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty እግዚአብሔር; ቃሉና ባሕሪው- ልዑል ንጉስ – ክፍል 2 [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] መግቢያ በብሉይ ምንም እንኳ የእግዚአብሔር መንግሥት ባይብራራም ነገር ግን የእግዚአብሔር አገዛዝ በፍጥረት; በሰማይና በምድር ባሉ ተቀሳቃሽ ፍጡራን; በዚህ ዓለም ላይ ባሉ መንግሥታትና ነገስታት ላይ እንደዚሁም ደግሞ በተለየ መልኩ በራሱ ፍጹም ነጻ የጸጋ አነሳሽነት ጠርቶና ዋጅቶ ገንዘቡ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  GOSPEL,  ትምህርተ ክርስቶስ

    የክብር ጎዳና፡ ሕልወተ-ክርስቶስና የመስቀሉ ተልዕኮ

    2013/07/31 / 2 Comments

    (This is a sermon I preached on 09/09/2012) [su_quote] ከአይሁድ ብዙዎች ከእርሱ የተነሣ ሄደው በኢየሱስ ያምኑ ነበርና።  በማግሥቱ ወደ በዓሉ መጥተው የነበሩ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመጣ በሰሙ ጊዜ፥  የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና። ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ። አንቺ የጽዮን ልጅ አትፍሪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ በአህያ ውርንጫ ላይ ተቀምጦ ይመጣል ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ኢየሱስ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  KOG,  WOG,  ትምህርተ ክርስቶስ,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት

    07_የእግዚአብሔር የውስጥ ሕይወት፤ ዘላለማዊ ሐሳቡና የገሐድ ሥራው!

    2013/07/10 / 1 Comment

    [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note]

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት

    “የትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት” ትምህርቶች በቅደም ተከተል

    2013/07/09 / 4 Comments

    በክርስቶስ ኢየሱስ የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍትን በመማር ላይ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በአንድ ገጽ ላይ ሁሉንም ማ ግኘት እንድትችሉና ወዴት መሔድ እናዳለባችሁ እንዲመራ ታስቦ የተዘጋጀ ገጽ ነው። ይህንን ቅደም ተከተል ብትከታተሉ ምሪትን ይሰጣችኋል። እነዚህ ትምህርቶች የብዙዎቻችንን መሠረት ሥር እንዲሰዱ ይረዱ ዘንድ የልብ ጸሎቴ ነው! በተቀረው የክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን!   PART ONE፡ እግዚአብሔር፤ አስተርዕዮና መጽሐፍ ቅዱስ (God, Revelation and…

    Read More
    Samson Tilahun
  • KOG,  WOG,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት

    06 – እግዚአብሔርና ቃሉ፡ ልዑል ንጉስ (Audio)

    2013/07/08 / No Comments

    [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

    Read More
    Samson Tilahun
  • WOG,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት

    (05) ምጡቅ እግዚአብሔርና ቃሉ (Audio)

    2013/07/08 / No Comments

    የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] “እግዚአብሔር ከመታወቅ በላይ የመጠቅ አምላክ ነው (Ps. 145:3፤ Ps.139:6; 139:17; ሮሜ. 11:33)” “ራሱን በልጁ በሙላት የገለጠ አምላክ በመሆኑ እግዚአብሔርን እናውቀዋለን (ኤር. 9:23–24; ዮሐ. 17:3; 14:23; 1ዮሐ. 5:20; 1 ዮሐ. 2:3; 1 ዮሐ. 4:8; ገላ. 4:9; ፊል. 3:10)” እነዚህ ሁለቱ አረፍተ ነገሮች የሚጋጩ ይመስላሉ።በርግጥ የምናመልከው እግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ፤ ህጸጸኛ በሆኑ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • WOG,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት

    04 እግዚአብሔርና ቃሉ፦ የሚናገር አምላክ (Audio)

    2013/07/08 / No Comments

    [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

    Read More
    Samson Tilahun
  • WOG,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት

    03_መግቢያ ክፍል ሁለት (Audio)

    2013/07/08 / No Comments

    [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

    Read More
    Samson Tilahun
  • WOG,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት,  ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት

    02፡ መግቢያ-ክፍል አንድ (Audio)

    2013/07/08 / No Comments

    [su_box title=”መግቢያ-ክፍል አንድ” style=”glass”][/su_box] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

    Read More
    Samson Tilahun
12345

ወንጌል ምን ማለት ነው?

https://www.youtube.com/watch?v=lG2yMVjs8Oo

Newsletter

ኢየሱስ ይልቃል! - 2025 ©
 

Loading Comments...