ኢየሱስ ይልቃል!

“ከመላዕክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!”

  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme
    • Feedback/Questions
  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme
    • Feedback/Questions

Log In

Newsletter

Categories

  • Articles (39)
  • Blog (63)
  • Featured_Videos (5)
  • GOSPEL (18)
  • HEBREWS (11)
  • KOG (12)
  • Media Posts (64)
    • Audio Posts (61)
      • ትምህርተ ክርስቶስ (6)
      • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (14)
      • ትምህርተ-ድነት (4)
        • ወንጌል (3)
      • የመጽሐፍ-ጥናት (29)
        • ብሉይ ኪዳን (2)
          • ሕዝቅኤል (2)
        • አዲስ-ኪዳን (27)
          • 1 ተሰሎንቄ (1)
          • ምጋቤ መልእክታት (2)
          • ቆላስያስ (2)
          • ኤፈሶን (2)
          • እብራውያን (2)
          • ዕብራውያን (13)
          • የማቴዎስ-ወንጌል (1)
          • የዮሐንስ-ወንጌል (3)
          • ገላትያ (2)
    • Video Posts (13)
  • WOG (13)
  • YHWH (13)
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT) (17)
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት (3)
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ (2)
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት (11)
  • ምክር ከቃሉ (1)
  • ትምህርተ መለኮት/ Theology (49)
    • ትምህርተ ሐጥያት (1)
    • ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (1)
    • ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት (1)
    • ትምህርተ ሰብዕ (2)
    • ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን (1)
    • ትምህርተ አስተርእዮ (4)
    • ትምህርተ እግዚአብሔር (16)
      • ሕያው እግዚአብሔር (5)
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት (9)
      • የእግዚአብሔር መንግሥት (9)
    • ትምህርተ ክርስቶስ (11)
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት (8)
    • ትምህርተ ድነት (19)
      • ወንጌል (15)
  • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (25)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት (9)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት (12)
  • ጥቅስ (24)
    • 2ኛ ጢሞቴዎስ (1)
    • ማቴዎስ ወንጌል (2)
    • ሮሜ (2)
      • ምዕራፍ 5 (2)
    • ኢሳያስ (3)
      • ምዕራፍ 55:1 (1)
    • ዕብራውያን (13)
    • ዮሐንስ ወንጌል (3)
  • ፍታቴ/ Exegesis (23)
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት (6)
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት (16)
  • 2ኛ ጢሞቴዎስ,  Articles,  Blog,  ምጋቤ መልእክታት,  አዲስ-ኪዳን,  የመጽሐፍ-ጥናት,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    የዐደራ ኑዛዜ ክፍል አንድ፡ በወንጌል ዙሪያ የተደራጀ ሕይወትና ማንነት

    2022/03/27 / 1 Comment

    2 ጢሞቴዎስ ሕይወትን የሚቃኝና ሕይወታችንን በቅደም ተከተል የሚያደራጅ መልዕክት ነው። መጽሐፉ ነገሮችን በጥቁርና በነጭ ቁልጭ አድርጎ የሚያስቀምጥ መልዕክት ነው። ለግራጫ ሥፍራ የለውም። “የሚቃኝ” ስንል ወደ ዋነኛ ጥሪያችን እንድንመለስ፣ ትኩረታችንን እንድናስተካክል፣ ዋነኛውን ዋነኛ እንድናደርግ፣ የከበረውን ከተዋረደው እንድንለይ የሚያደርገን መልዕክት ነው ማለታችን ነው። ዴማስ ወደ ተሰሎንቄ ምን ሊሰራ እንደሄደ አልተነገረንም። በአንድ ወቅት ግን እንደ ጢሞቴዎስ አብሮ የወንጌል ሰራተኛ ነበር (ቆላ 4፡14; ፊል…

    Read More
    Samson Tilahun
  • 1 ተሰሎንቄ,  Blog,  Video Posts

    የመምሰል ጥሪ! (Virtue Formation)

    2021/08/15 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun
  • Video Posts,  ምጋቤ መልእክታት

     የምጋቤ መልእክታት አጠቃላይ ጭብጦች

    2021/06/28 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun
  • Blog,  Video Posts,  እብራውያን,  ዕብራውያን

    ውርደቱን ተሸክመን፣ ከሰፈር ውጪ እንውጣ (ዕብ 13.7-10)

    2020/08/04 / 2 Comments

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  HEBREWS,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)

    2019/02/11 / No Comments

    «ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) ባለፈው ክፍል፣ እግዚአብሔርን መግለጥ የሚችለው «ራሱ እግዚአብሔር ብቻ» እንደሆን ተመልክተናል። ስለዚህም ያለ አስተርዮ እግዚአብሔርን ማወቅ አንችልም። ስለ ነገረ-አስተርዕዮም (እግዚአብሔር ራሱን እንዴት እንደገለጠ) በቂ ግንዛቤ ካልያዝን ስለ እግዚአብሔር ያለን ግንዛቤ ሊዛባ ይችላል። ሁለቱ የተያያዙ ናቸው። ለምሳሌ በማርቲን ሉተር አስተሳሰብ ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበረው ነገር፦…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Blog,  HEBREWS,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-1)

    2019/02/11 / No Comments

    «ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) “እግዚአብሔር ማን ነው?” ለሚለው ጥያቄ በቂ ያልሆነ ወይም የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረን ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱና ተቀዳሚው፤ ስለ ነገረ-አስተርዮ በቂ ያልሆነ ግንዛቤ መጨበጥ ነው። ለምን!? ምክኒያቱም እግዚአብሔርን ማወቅ የምንችለው «እግዚአብሔር ራሱን የገለጠልን እንደሆነ» ብቻ ስለሆነ ነው። እግዚአብሔርንም መግለጥ የሚችለው ራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለዚህም ያለ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ ክርስቶስ,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    ነገረ-ክርስቶስ በዕብራውያን መልዕክት: መቅድም

    2019/02/11 / No Comments

    (The Christology of Hebrews: An Introduction) የእብራውያን መጽሐፍ የሹመት መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉን ሙሉ ነገረ–መለኮታዊ ክብደት የሚሸከመው «በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ» የሚለው እውነታ ነው (ዕብ 1:3; 1:13; 8:1; 10:12-13; 12:2)። ኢየሱስ ከሁሉ እንደሚልቅ ሰባኪያችን ሲሞግት (ጸሐፊውን የምጠራው ሰባኪው በማለት ነው) የሚያቀርባቸው መሠረታዊ ማስረጃዎች በሙሉ በዚህ ልዕልና እና እውነታ ላይ የተመረኮዙ እንዲሁም የተቃኙ ናቸው። እውነታው «ተቀመጠ» (ኧካቲሰን | ἐκάθισεν)” (1:3) የሚለው ሲሆን፤…

    Read More
    Samson Tilahun
  • HEBREWS,  Video Posts,  እብራውያን,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    የተሾመው መልከ ጼዴቃዊው ካህንና ንጉስ፡ የእብራውያን መጽሐፍ ዳሰሳ

    2018/10/21 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun
  • Blog,  የዮሐንስ-ወንጌል

    የክብር ጎዳና፡ (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 2)

    2017/11/08 / No Comments

    ክርስቶስና የመስቀሉ ተልዕኮ መውረድ እና መውጣት በዮሐንስ ወንጌል ❝ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ። አባት ሆይ፥ «ሰዓቱ ደርሶአል»፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው…እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ❞ ❝ኢየሱስም እንዲህ ሲል…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Featured_Videos,  Media Posts,  Video Posts,  ሕዝቅኤል,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    የሕዝቅኤል ትንቢትና ቅዱሳት መጻሕፍት

    2016/12/17 / No Comments

    በእያንዳንዱ ትውልድ መቼም መጪና ሂያጅ፤ እንዲሁም ወቅታዊና ጊዜያዊ፤ የሆኑ አያሌ ጉዳዮች አሉ። በአንድ ወቅት መሠረት አድርገን የያዝነው በሌላ ደግሞ "አይ እርሱማ አሁን አይሰራም" እንባላለን። በዚህ በሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት ክፍላችን ላይ ያተኮርነው - "ስለ ሕዝቅኤል መጽሐፍ፤ ከቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ጋር፤ ልናውቅ በሚገባን እና ዘመን መጠቅ በሆኑ በአራት የቅዱሳት መጻህፍት ባህርያት ላይ ነው" እነዚህ በተለይ በዘመናችን ቤተክርስቲያን ትኩረት ልትሰጣቸው የሚገቡ መሠረቶች ናቸው።…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Featured_Videos,  Video Posts,  ሕዝቅኤል,  ብሉይ ኪዳን,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት: የእግዚአብሔርን ክብር ማወቅ

    2016/12/04 / No Comments

    ዕለቱ July 31, 593 ቅ.ዓ. ነው። ምናልባትም ሕዝቅኤል በእግዚአብሔር ፊት ልቡን ለማፍሰስ ወደ ኮቦር ወንዝ ዳር ሔዶ ሊሆን ይችላል። ይህም ይሆን ይህ የምናውቀው ነገር ቢኖር ሕዝቅኤል ካህን ወይም የካህን ልጅ እንደነበር እና ይህ ቀን ደግሞ የካህኑ 30ኛ የልደት ዓመቱ እንደሆን ነው። የካህኑ የቡዝ ልጅ እንደመሆኑ እድሜ ልኩን ለካህንነት ሲገዘጋጅ እንደ ኖረ መገመት አዳጋች አይደለም። ሆኖም ግን ከዓምስት ዓመታት በፊት በ597…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Media Posts,  Video Posts,  ዕብራውያን

    The Book of Hebrews: the author, the audience and the book

    2016/10/10 / 1 Comment

    [su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=_OqnYyJwO10″] [su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=0qUZDI8LIq4″] More on Hebrews [pt_view id=”12e82f1c0e”]

    Read More
    Samson Tilahun
  • ኤፈሶን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    009-010: በፊቱ ቅዱሳንና ነውር አልባ እንሆን ዘንድ – ኤፌ. 1:4 (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

    2015/08/20 / No Comments

    ክፍል ሁለት፦ [የምንባርከው] የመጀመሪያ ምክኒያት ስለመረጠንና ልጆቹ እንሆን ዘንድ አስቀድሞ ስለወሰነን ነው (ኤፌሶን 1:4-6) 1.1 ቅዱሳን እንድሆን ዘንድ መርጦናልና (1፡4) [sz-ytvideo url=”https://www.youtube.com/watch?v=ONkZUWC39lg” theme=”dark” cover=”local” responsive=”y” autoplay=”n” loop=”n” fullscreen=”y” disablekeyboard=”n” disableiframe=”n” disablerelated=”n” delayed=”n” schemaorg=”n” /] እግዚአብሔርን የምንባርክበት የመጀመሪያ ምክንያት፡- አለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በእርሱ መርጦናልና[καθὼς ἐξελέξατο ἡμᾶς ἐν αὐτῷ πρὸ καταβολῆς κόσμου] ከቁጥ.4-14 ድረስ ለምን እ/ር እንደሚባረክ ምክኒያቱን ይሰጣል። ምርጫ ከብሉይ ጀምሮ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  YHWH,  ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት,  ኤፈሶን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    009-010: የመጥራቱ ተሥፋ ምን እንደሆን ታውቁ ዘንድ (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)

    2015/04/29 / No Comments

    ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። [jwplayer player="2" playlistid="3807"] ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Audio Posts,  YHWH,  ቆላስያስ,  ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    009-009: በወንጌል የተቃኘ ተስፋ-ስለዚህ ተስፋ በወንጌል የእውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ

    2015/04/02 / No Comments

    ይህ ተስፋ ይዘት ያለው ተስፋ ነው፤ የዚህም ተስፋ ይዘት ከኤጳፍራ የሰሙት ወንጌል ነው እርሱም የእውነት ቃል ነው። ወንጌል ሰዎችን ወደ እ/ር መንገሥት የሚያስገባ መሿለኪያ ብቻ አይደለም። ወንጌል የክርስትና መሰረት ነው። ይህ ወንጌል ለቆላስያስ አማኞች "የሰማችሁት፤ የተቀበላችሁት’ እንዲሁም ደግሞ ሐዋርያው የወንጌል ግዴታቸውን ይህም "ተመሰርታችሁ፤ ተደላድላችሁ..." ምክኒያቱም ወንጌል ሐያል የእ/ር ቃል ነው (1:25) የክርስቶስ ቃል ነው (3:16) ከዚህ የተነሳ ሃያልነቱን በሚያስገርሙ ሰው-መሰል…

    Read More
    Samson Tilahun
12

ወንጌል ምን ማለት ነው?

https://www.youtube.com/watch?v=lG2yMVjs8Oo

Newsletter

ኢየሱስ ይልቃል! - 2025 ©
 

Loading Comments...