-
የልጅነትን መብት እናገኝ ዘንድ፡ የተሰቀለው-ክርስቶስና የተስፋው-መንፈስ
Adopted as Sons through The Crucified-Christ and the Promise-Spirit (This is an excerpt from the message I preached on March 23, 2014 on the Amharic Service. I summarized and added few reflections that I couldn’t because I exceeded the time allotted) [jwplayer player=”1″ mediaid=”2476″] Introduction If every one of us gets the “megaphone”, we all have our own opinions as…
-
መስቀልና ዙፋን
ወንጌል የመንግስቱ መገለጥና በልጁ በኩል ድል መቀዳጀቱን የሚያውጅ የምስራች አዋጅ ነው! መንግሥቱ ግን የተመረቀችው በመስቀሉ ሥራ አማካይነት በመሆኑ ለአይሁድ መሰናክል ለግሪኮች ደግሞ ሞኝነት ሆነ; አብሮ የማይሔዱ እውነታዎች ናቸውና። ንጉሥ ይነግሳል እንጂ እንደ ወንጀለኛና እንደ ደካማ ባሪያ አይሰቀልም። ወንጌል ግን ሐይልንና ድካምን፤ ክብርንና ውርደትን፤ ዙፋንና መስቀልን፤ አንድ ያደርጋል። በወንጌል አማካይነት ክርስቶስን በመስቀል ድካም የተመረቀ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አናየዋለን! ወንጌል ጣቱን ቀስሮ…
-
ወንጌል ዋነኛ ነው!
A sermon preached on December 19, 2010