• Blog

    ይምረጡ…! (Vote Here)

    አሁን የያዝነውን ትምሕርተ-መጽሐፍ ቅዱስን ስንጨርስ ከእንዚህ ትምህርቶች መካከል  የትኛው እንዲቀድም ወይንም በየትኛው ይበልጥ ጠለቅ ያለ ትምሕርት ቢዘጋጅልዎ መውሰድ ይፈልጋሉ? ይህን ማወቄ ቀደም ብዬ ትምህርቶችን እንዳዘጋጅ ይረዳኛል። አሁን እየተሰጠ ላለው ትምህርት የማጥኛ ጹሑፎችን የማዘጋጀው በየሳምንቱ ነው። ነገር ግን አስቀድሜ ማወቄ ወደፊት ለምሰጣቸው ትምሕርቶች መጣጥፎቹን አስቀድሜ በመጨረስ ጊዜዬን የተለያዩ ሊረዱ በሚችሉ ተጨማሪ ነገሮች ላይ እንዳተኩር ይረዳኛል። _________የክርስቶስ ፀጋ ከሁላችንም ጋር ተትረፍርፎ ይብዛ!

  • Articles,  Blog,  ምክር ከቃሉ

    Two Fold Purpose of Christ’s Death: Man, This Man Is A Different Man!

    Everyone wants to be rich. Rich in everything, lots of money, power, control, security and pleasure. In fact much of our human history has been marked by power struggle and by desire to gain more. However in the midst of such story, came one human being whose ultimate purpose in life was just to ‘die’. Unlike the rest of mankind,…