ኢየሱስ ይልቃል!

“ከመላዕክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!”

  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme
    • Feedback/Questions
  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme
    • Feedback/Questions

Log In

Newsletter

Categories

  • Articles (39)
  • Blog (63)
  • Featured_Videos (5)
  • GOSPEL (18)
  • HEBREWS (11)
  • KOG (12)
  • Media Posts (64)
    • Audio Posts (61)
      • ትምህርተ ክርስቶስ (6)
      • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (14)
      • ትምህርተ-ድነት (4)
        • ወንጌል (3)
      • የመጽሐፍ-ጥናት (29)
        • ብሉይ ኪዳን (2)
          • ሕዝቅኤል (2)
        • አዲስ-ኪዳን (27)
          • 1 ተሰሎንቄ (1)
          • ምጋቤ መልእክታት (2)
          • ቆላስያስ (2)
          • ኤፈሶን (2)
          • እብራውያን (2)
          • ዕብራውያን (13)
          • የማቴዎስ-ወንጌል (1)
          • የዮሐንስ-ወንጌል (3)
          • ገላትያ (2)
    • Video Posts (13)
  • WOG (13)
  • YHWH (13)
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT) (17)
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት (3)
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ (2)
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት (11)
  • ምክር ከቃሉ (1)
  • ትምህርተ መለኮት/ Theology (49)
    • ትምህርተ ሐጥያት (1)
    • ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (1)
    • ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት (1)
    • ትምህርተ ሰብዕ (2)
    • ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን (1)
    • ትምህርተ አስተርእዮ (4)
    • ትምህርተ እግዚአብሔር (16)
      • ሕያው እግዚአብሔር (5)
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት (9)
      • የእግዚአብሔር መንግሥት (9)
    • ትምህርተ ክርስቶስ (11)
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት (8)
    • ትምህርተ ድነት (19)
      • ወንጌል (15)
  • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (25)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት (9)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት (12)
  • ጥቅስ (24)
    • 2ኛ ጢሞቴዎስ (1)
    • ማቴዎስ ወንጌል (2)
    • ሮሜ (2)
      • ምዕራፍ 5 (2)
    • ኢሳያስ (3)
      • ምዕራፍ 55:1 (1)
    • ዕብራውያን (13)
    • ዮሐንስ ወንጌል (3)
  • ፍታቴ/ Exegesis (23)
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት (6)
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት (16)
  • 2ኛ ጢሞቴዎስ,  Articles,  Blog,  ምጋቤ መልእክታት,  አዲስ-ኪዳን,  የመጽሐፍ-ጥናት,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    የዐደራ ኑዛዜ ክፍል አንድ፡ በወንጌል ዙሪያ የተደራጀ ሕይወትና ማንነት

    2022/03/27 / 1 Comment

    2 ጢሞቴዎስ ሕይወትን የሚቃኝና ሕይወታችንን በቅደም ተከተል የሚያደራጅ መልዕክት ነው። መጽሐፉ ነገሮችን በጥቁርና በነጭ ቁልጭ አድርጎ የሚያስቀምጥ መልዕክት ነው። ለግራጫ ሥፍራ የለውም። “የሚቃኝ” ስንል ወደ ዋነኛ ጥሪያችን እንድንመለስ፣ ትኩረታችንን እንድናስተካክል፣ ዋነኛውን ዋነኛ እንድናደርግ፣ የከበረውን ከተዋረደው እንድንለይ የሚያደርገን መልዕክት ነው ማለታችን ነው። ዴማስ ወደ ተሰሎንቄ ምን ሊሰራ እንደሄደ አልተነገረንም። በአንድ ወቅት ግን እንደ ጢሞቴዎስ አብሮ የወንጌል ሰራተኛ ነበር (ቆላ 4፡14; ፊል…

    Read More
    Samson Tilahun
  • 1 ተሰሎንቄ,  Blog,  Video Posts

    የመምሰል ጥሪ! (Virtue Formation)

    2021/08/15 / No Comments

    Read More
    Samson Tilahun
  • Blog,  Video Posts,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  ዮሐንስ ወንጌል

    «በእኔ ኑሩ፣ በፍቅሬ ኑሩ!» (ዮሐ. 15:9-17)

    2020/12/31 / No Comments

    በቨርጂንያ በምትገኘዋ ‘የቃል ኪዳን ወንጌል ቤተ ክርስቲያን’ በዘመን መለወጫ ዋዜማ (12/31/2020) የተካፈልኩት ቃል ነው። በዚህ በያዝነው ዓመት የቤተ ክርስቲያን ልሳን የፍቅር እንዲሆን፣ የእርሱን ፍቅር ተረድተን ከግንዱ ጋር የምንጣበቅበት፣ ብዙ የምናፈራበት ይሁንልን። ከግንዱ ጋር የተጣበቀ እንጂ «ከውጪ ተለጣፊ ቅርንጫፍ» ፍሬ አያፈራም። ይህንን አብ ይቆርጠዋል። ግን በእርሱ የሚኖሩትን ፍሬ እንዲያፈሩ አብ ይገርዛቸዋል። ውድ ወዳጆቼ፣ ከእርሱ ጋር እንጣበቅ፣ በእርሱ እንኑር። እናፈራለንና። አሊያ “ያለ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Blog,  Video Posts,  እብራውያን,  ዕብራውያን

    ውርደቱን ተሸክመን፣ ከሰፈር ውጪ እንውጣ (ዕብ 13.7-10)

    2020/08/04 / 2 Comments

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    ባሪያዬ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል

    2019/05/07 / 1 Comment

    “እነሆ፥ ባሪያዬ በማስተዋል ያደርጋል፤ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል፥ እጅግ ታላቅም ይሆናል።” (ኢሳያስ 52:13) አብዛኛውን ጊዜ ስለ ጌታ ባሪያ ሥቃይና መከራ ስናስብ የምንጠቅሰው ኢሳ 53:1-12 ነው። ሆኖም ግን ኢሳ 53 መጀመር የነበረበት በ53:1 ላይ ሳይሆን 52:13 ላይ ነበር። ይህን ማስተዋል ምን ፋይዳ አለው? ፋይዳው፣ በብሉይ ኪዳን ላይ ስለ ክርስቶስ ትንሳኤና ዕርገት በግልጽ ፍርጥ አድርገው ከሚናገሩ ጥቂት ክፍሎች መካከል (ከመዝ 110:1 ቀጥሎ)…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ አስተርእዮ

    መስቀልና አስተርዕዮተ-እግዚአብሔር

    2019/05/07 / No Comments

    ▶️ በስቅለቱ ዋዜማ ስለ መገለጥ በጥቂቱ (Few words on Theological Methodology) ከሁለት ዓመት በፊት፣ በዚሁ በሕማማቱ ሰሞን፣ መስቀልና ዙፋን በሚል ርዕስ ተከታታይ የሆነ ጽሑፎች አቅርቤ ነበር። መስቀሉ ከመንግሥቱ ጋር ያለውን መስተጋብር፣ ድካም ከኃይል ጋር ወዘተ…ለመዳሰስ ተሞክሯል። በደሙ መንግሥቱ ተመርቃለች። ባለፈው ዓመት እንዲሁ፣ “መስቀልና ኪዳን” በሚል በተከታታይ፣ በክርስቶስ የመስቀል ሥራ እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እንደመረቀ፣ መስቀሉን ከኪዳን አንጻር ተመልክተናል። በደሙ ኪዳን ተመረቀ። በዚህ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  ኢሳያስ,  የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    ቁጣው ተወግዶልሻልና ተነሺ! – ክፍል አንድ

    2019/04/19 / No Comments

    ይህ ልጠፋዬ፣ በክፍል ሁለት ላይ ለምለጥፈው፣ በኢሳ 51:17-23 ላይ ላተኮረው ሐቲት፣ መግቢያና መንደርደሪያ እንዲሆን ነው። የምንባቡን ይዘት በጥልቀት ለመረዳት እንዲያስችል፣ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ‹አጠቃላይ ምንባባዊና ጽሑፋዊ አውድ› በመስጠት ላይ ነው። ከእግዚአብሔር እጅ፣ የቍጣውን ጽዋ የጠጣሽ፣ ዝቃጩ እንኳ ሳይቀር፣ ሰዎችን የሚያንገደግደውን ዋንጫ የጨለጥሽ፣ ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ተነሺ፤ ተነሺ፤ ተነሺ! ከወለደቻቸው ልጆች ሁሉ የሚመራት የለም፥ ካሳደገቻቸውም ልጆች ሁሉ እጅዋን የሚይዝ የለም። እነዚህ ሁለት…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት

    የተሰቀለ-ክርስቶስ፡ ክርስቶስ እንደተሰቀለ ሆኖ በመልዕክታችን ይኑር

    2019/02/11 / 2 Comments

    የአንደኛ ቆሮንቶስ 1:10 – 2:5 ሐቲት  ኢየሱስን እንደ “ክርስቶስ” መቀበል እና እንደ “ተሰቀለ-ክርስቶስ” መቀበል ይለያያሉ። እኛ የምንሰብከው “የክርስቶስ መስቀል” ከሌሎች መስቀሎች እንዲለይ ያደረገው፤ “መሰቀል” የሚባለው እውነታ አይደለም (በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አይሁድ ወጣቶች ተሰቅለው ነበር – በተለይ በ4 ዓ.ዓ. አካባቢ ላይ)፤ ክርስቶስም የሚለው ቃል አይደለም (ብዙ መሲህ-ነኝ ባዮች ከኢየሱስ በፊት እንደ ስምዖን ወልደ-ጊዮራ ያሉ፣ በኋላም እንደ ስምዖን ወልደ-ኮኸባ ተነስተው ነበር) ይልቁንም…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ ክርስቶስ

    ተወለደ!

    2019/02/11 / No Comments

    ‹ለምን ተወለደ?› የሚለው ጥያቄ የሕይወት ጥያቄ ነው። ሆኖም ግን በአዲስ ኪዳን ላይ «ተወለደ» የሚለው ቃል ወልድ ፍጹም ሰው ስለ መሆኑ (ስለ ነገረ-ትሥጉት) ከሚነግሩን አገላለጾች አንዱና ዋነኛው ይሁን እንጂ “ብቸኛ” ግን አይደለም። በአዲስ ኪዳን የትሥጉት ነገረ-መለኮት በብዙ ቃላት ያሸበረቀ ነው። «ተወለደ» በሚለው እሳቤ ላይ በተጨማሪ፣ በአዲስ ኪዳን ላይ እኩል አጽንዖት ተሰጥቷቸው የምናገኛቸው ተጨማሪ ነገረ መለኮታዊና ሙያዊ የሆኑ ቃላት አሉ። በእነዚህ ቃላት…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ ክርስቶስ,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    ልደቱና የእግዚአብሔር ተስፋ ቃሎች (ኪዳንና ትሥጉት)

    2019/02/11 / 1 Comment

    ሐዋሪያው ጳውሎስ “እግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በእርሱ ነውና” ይለናል (2 ቆሮ. 1:20)። ያለ ኢየሱስ የተስፋ-ፍጻሜ የለም። ማንም ኢየሱስን ዘሎ በቀጥታ የእግዚአብሔርን ተስፋ የሚወርስ ፈጽሞ ሊኖር አይችልም። ያለ ኢየሱስ የሚጠብቀን “ፍርድና ርግማን” ብቻ ነው። በብሉይ የተሰጡትን ተስፋዎች ሁሉ አንድ አማኝ የሚቀበለው “በክርስቶስ” ውስጥ ነው። ይህንን ለማስረዳት፣ በምናባችን “ማጥለያ” እናስብ። ከላይ የሚጨመረው ዘይት ወደ ጠርሙሱ ጠሎ የሚገባው በማጥለያው ጠባብ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  HEBREWS,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)

    2019/02/11 / No Comments

    «ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) ባለፈው ክፍል፣ እግዚአብሔርን መግለጥ የሚችለው «ራሱ እግዚአብሔር ብቻ» እንደሆን ተመልክተናል። ስለዚህም ያለ አስተርዮ እግዚአብሔርን ማወቅ አንችልም። ስለ ነገረ-አስተርዕዮም (እግዚአብሔር ራሱን እንዴት እንደገለጠ) በቂ ግንዛቤ ካልያዝን ስለ እግዚአብሔር ያለን ግንዛቤ ሊዛባ ይችላል። ሁለቱ የተያያዙ ናቸው። ለምሳሌ በማርቲን ሉተር አስተሳሰብ ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበረው ነገር፦…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Blog,  HEBREWS,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-1)

    2019/02/11 / No Comments

    «ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) “እግዚአብሔር ማን ነው?” ለሚለው ጥያቄ በቂ ያልሆነ ወይም የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረን ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱና ተቀዳሚው፤ ስለ ነገረ-አስተርዮ በቂ ያልሆነ ግንዛቤ መጨበጥ ነው። ለምን!? ምክኒያቱም እግዚአብሔርን ማወቅ የምንችለው «እግዚአብሔር ራሱን የገለጠልን እንደሆነ» ብቻ ስለሆነ ነው። እግዚአብሔርንም መግለጥ የሚችለው ራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለዚህም ያለ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  ትምህርተ ክርስቶስ,  ዕብራውያን,  ዕብራውያን,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት

    ነገረ-ክርስቶስ በዕብራውያን መልዕክት: መቅድም

    2019/02/11 / No Comments

    (The Christology of Hebrews: An Introduction) የእብራውያን መጽሐፍ የሹመት መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉን ሙሉ ነገረ–መለኮታዊ ክብደት የሚሸከመው «በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ» የሚለው እውነታ ነው (ዕብ 1:3; 1:13; 8:1; 10:12-13; 12:2)። ኢየሱስ ከሁሉ እንደሚልቅ ሰባኪያችን ሲሞግት (ጸሐፊውን የምጠራው ሰባኪው በማለት ነው) የሚያቀርባቸው መሠረታዊ ማስረጃዎች በሙሉ በዚህ ልዕልና እና እውነታ ላይ የተመረኮዙ እንዲሁም የተቃኙ ናቸው። እውነታው «ተቀመጠ» (ኧካቲሰን | ἐκάθισεν)” (1:3) የሚለው ሲሆን፤…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት,  የአዲስ ኪዳን ሐቲት,  ፍታቴ/ Exegesis

    ስለ አፈታት ጥቂት፡ ከምንባቡ ይዘት ጋር በቅርበት መተዋወቅ

    2019/02/11 / No Comments

    ለአንዳንዶች ይጠቅም ስለሚችል፤ በአንድ ምንባብ ላይ ያተኮረ ትምህርት/ስብከት ሳዘጋጅ ወይም ጽሑፋዊ ሐቲት ስጽፍ፣ ጽሑፋዊ ዓውዱን ለማግኘት የምከተለው ቅደም ተከተል ከሞላጎደል በጥቂቱ እነሆኝ። መጠነኛ የቋንቋ ስልጠና ለወሰዱ ደግሞ አንዳንድ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኳቸውን መርጃ መጻሕፍቶችንም እጠቁማለሁ ።ከዚህ ቀጥሎ የማሰፍረው በተከታታይ አለፍ አለፍ እያልኩ ስለ ምንባብ አተታተት የማቀርበው ይሆናል። የሚከተለው የመጀመሪያው መርህ ነው። #አንደኛ፡ ከምንባቡ ይዘት ጋር በቅርበት መተዋወቅ ወፍ በረር ትውውቅ (Big…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Blog

    ከትንሳኤ ማግስት፡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መንፈሳዊነት

    2018/04/09 / No Comments

    ቤተክርስቲያን ስላለችበት ሁኔታ እንዲሁም በውስጧ እየሆኑ ስለሉት ስብራቶችና ግራ የሚያጋቡ ነገሮች ስታስቡ “ኧረ መንፈሳዊነት ምን ማለት ነው?” የሚል ጥያቄ አይፈጠርባችሁም? ክርስቶስ የሞተውና የተነሳው “ለዚህ ነው?” አያስብላችሁም? ወይም ይህንን ጥያቄ እንደገና አንስተን እንደገና መመለስ እንዳለብን የዘነጋነው የቤት ሥራ አይመስላችሁም? ስለ ችግሩ እየተወያየንና አስተያየቶቻችንም እየቸርን የቤት-ሥራችን ግን ተቆለለ አይደል? እኔ ተቆልሎብኛል። ልክ የትዳር ሕይወት ከሠርግ ማግስት እንዲጀምር መጽሐፍ ቅዱሳዊውም “እውነተኛ ሕይወት” [ያ…

    Read More
    Samson Tilahun
12345

ወንጌል ምን ማለት ነው?

https://www.youtube.com/watch?v=lG2yMVjs8Oo

Newsletter

ኢየሱስ ይልቃል! - 2025 ©
 

Loading Comments...