-
Jesus is Better than King David: A Study of the Davidic Covenant
ዳዊት የአብርሃምን ተስፋ ይፈጽማል: 2 Sam. 7:8-17; Ezek. 37:24-28; Ps.72:8-11, 17; cf. Ps. 2:8 (የምድር ሁሉ በረከት)Notice in Ps. 2:8; 72:8 ርስቱ አሁን ዓለምን በሙሉ መሆኑን ተመልከት. ዘላለማዊ ንግሥና ነው (2 Sam. 7:13, 16; Ps. 89:3-4, 28-37; 132:11-12) ሆኖም መታዘዝ ገንዘቡ ነው (2 Sam. 7:14-15) ዳዊት ግን ጥሪውን አልፈጸመም (2 Sam. 11ff)/a son of Adam እንደ ገና አዲስ ዳዊት ይነሳል:…
-
Jesus is Better: Why Bother with Angels? Aren’t Angels also called sons? (Part 6)
Why compare the Son with angels? The writer emphasizes the son’s supremacy over the angels in his identity as being one with God and his enthronement as the exalted Christ . He presents 7 biblical quotation (Ps. 2:7; 2 Sam 7:14; Duet 32:43; Ps 104:4; Ps 45: 6-7; Ps 102: 25-27 and finally Ps 110:1 et.al.) as evidence for this…
-
Jesus Is Better as the Eternal Son of God-The Son as the Full Revelation of the Father’s Identity (Part 5)
ልጁ የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅ ነው የአባቱን ክብር ያንጸባርቃል። ክብር ስንል የከበረ ነው። ሆኖም ግን በዚህ ሥፍራ ክብሩን እንዲበራና እንዲገለጥ የሚያደርገው ልጁ ነው። ከዚህ የተነሳ ልጁ የእ/ር አስተርዕዮ/ መገለጥ ነው። ልጁ የእግዚአብሔር ባሕርይ ምሳሌ ነው ለልጁ የእግዚአብሔር ሕልውናና ማንነት ገንዘቡ ነው። ከዚህ የተነሳ ልጁ ከአባቱ ጋር በክብርና በሐይል እኩል ነው። የልጁ የማማከል አገግሎት እግዚአብሔርን ያማክላል ልጁ የመለኮት ባህርይ ገንዘቡ በመሆኑ የእግዚአብሔርን…
-
Jesus is better as the Eternal Son of God: He is better than the Prophets and angels! (Part 4)
“ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!” Hebrews 1:4 የዕብ 1-4 የሐሳብ አፈሳሰስ ( Chiastic Structure) ሦስቱ የልጁ ልጅነት መለኮታዊና ዘላለማዊ ልጅ ነው (Eternal Son of God) ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ…. “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት። መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ…
-
Jesus is better than the Prophets and Angels: As the Eternal Son of God (Part 4)
Hebrews 1:4 “ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።”
-
Jesus is Better as the Son of God: The Identity of the Son- (Part 3)
This is the third session in our study of the book of Hebrews. Hebrews 1:1–4
-
የዕብራውያን መጽሐፍ መንደርደሪያ ሃሳቦች!
እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና “እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ። ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤…
-
ከላይ የመጣው ከሁሉ በላይ ነው! ያየውንና የሰማውንም ይመሰክራል
ዮሐንስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል። ከሰማይ ካልተሰጠው ሰው እንዳች ሊቀበል አይችልም። እናንተ። እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፥ ነገር ግን። ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ እንዳልሁ ራሳችሁ ትመሰክሩልኛላችሁ። ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ። እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ…
-
የሥልጣን ቃል – ትርጉም ያለው ቃል!
እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል። ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል። ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።