ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
The Doctrine of the Word of God
-
07_የእግዚአብሔር የውስጥ ሕይወት፤ ዘላለማዊ ሐሳቡና የገሐድ ሥራው!
[su_note note_color=”#efeeee”][/su_note]
-
“የትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት” ትምህርቶች በቅደም ተከተል
በክርስቶስ ኢየሱስ የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍትን በመማር ላይ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በአንድ ገጽ ላይ ሁሉንም ማ ግኘት እንድትችሉና ወዴት መሔድ እናዳለባችሁ እንዲመራ ታስቦ የተዘጋጀ ገጽ ነው። ይህንን ቅደም ተከተል ብትከታተሉ ምሪትን ይሰጣችኋል። እነዚህ ትምህርቶች የብዙዎቻችንን መሠረት ሥር እንዲሰዱ ይረዱ ዘንድ የልብ ጸሎቴ ነው! በተቀረው የክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን! PART ONE፡ እግዚአብሔር፤ አስተርዕዮና መጽሐፍ ቅዱስ (God, Revelation and…
-
06 – እግዚአብሔርና ቃሉ፡ ልዑል ንጉስ (Audio)
[su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
(05) ምጡቅ እግዚአብሔርና ቃሉ (Audio)
የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] “እግዚአብሔር ከመታወቅ በላይ የመጠቅ አምላክ ነው (Ps. 145:3፤ Ps.139:6; 139:17; ሮሜ. 11:33)” “ራሱን በልጁ በሙላት የገለጠ አምላክ በመሆኑ እግዚአብሔርን እናውቀዋለን (ኤር. 9:23–24; ዮሐ. 17:3; 14:23; 1ዮሐ. 5:20; 1 ዮሐ. 2:3; 1 ዮሐ. 4:8; ገላ. 4:9; ፊል. 3:10)” እነዚህ ሁለቱ አረፍተ ነገሮች የሚጋጩ ይመስላሉ።በርግጥ የምናመልከው እግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ፤ ህጸጸኛ በሆኑ…
-
04 እግዚአብሔርና ቃሉ፦ የሚናገር አምላክ (Audio)
[su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
03_መግቢያ ክፍል ሁለት (Audio)
[su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
02፡ መግቢያ-ክፍል አንድ (Audio)
[su_box title=”መግቢያ-ክፍል አንድ” style=”glass”][/su_box] የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
-
ክፍል አሥር፡፡ ቃለ-እግዚአብሔርና ክህሎቱ
(The Power of the Word) እግዚአብሔርን ከቃሉ ቃሉንም ከእግዚአብሔር ማነጣጠል አይቻልም። ከእግዚብሔር ባህሪዎች ለህልውናው መሠረታዊ ከሆኑት አንዱ እግዚአብሔር የሚናገር አምላክ መሆኑ ነው። በእግዚአብሔር ዘንድ ከዘላለም የጀመረ ደግሞም ወደ ዘላለም የሚተምም ንግግር አለ። በመጀመሪያ የምንመለከተው ቃለ-እግዚአብሔር እንደ ፈቃዱ ምክር የወሰነውን ዘላለማዊ ሓሳቡን ወደ ተግባር ይሚተረጉምበት ሐይል ቃሉ መሆኑ ነው። ቃሉ የጉልበቱ መገለጽ ነው። ከፍ ብለን እንደተመለከትነው እግዚአብሄር ከፍጥረቱ ጋር ያለውን ሥድስቱን…
-
ክፍል 4 – 6፡ እግዚአብሔርና ቃሉ፦ የሚናገር አምላክ
(This is the note for the audio series. ) [column-group][column] መጽሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ነገርግን የእግዚአብሔር ቃል ብለን ሥንል ከተጻፈው ቃል ሰፋ ያለ ሀሳብን ያዘለ እውነት ነው። ቃለ-እግዚአብሔር ስንል፡ እግዚአብሔር ከዘላለም ጀምሮ ይናገር የነበረውን፣አሁን የሚናገረዉን፤ ደግሞም ወደፊት የሚናገርውን ይጨምራል ። የእግዚአብሔር ሥሉስነት ዘላለም እስከሆነ ዘንዳ፤ በሕላዌያት መካከል ንግግር ነበር ማለት ነው። ይህ ለመረዳት እጅግ ታላቅ የሆነውም ሚስጢርም እንኳ የእግዚአብሔር…
-
ክፍል 3፡ መግቢያ
የቃላት አጠቃቀም / Vocabulary ቃላቶች መግባቢያ እንደመሆናቸው መጠን የቃላት አጠቃቀም/ Usage ና አገባብ/ context ለፍቺ እጅግ ወሳኝነት አለው። የዚህ አላማ እንደሚከተለው ነው። በመጀመሪያ ደረጃ አለመግባባትን ለማጥበብ ነው። ሰዎች ቃላትን በተለያየ መልኩ ሲጠቀሙ፤ ለአንዱ የሚሰጠው ስሜት ከሌላው እንዲለይ ያደርገዋል። በዚህ ምክኒያት አለመግባባት ይፈጥራል። ሁለተኛ የሚያሻሙ ሃሳቦችን ለማጥበብና ግልጽ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው። ሶስተኛ የእነዚህን ቃላቶች አጠቃቀም ማወቅ፤ የምናምነውን ነገር በትክክል እንደሚያስረዳ…