የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት
Principles of Interpretation
-
ኦሪትና ሥነ-አፈታታዊ መርሆው
-
ስለ አፈታት ጥቂት፡ ከምንባቡ ይዘት ጋር በቅርበት መተዋወቅ
ለአንዳንዶች ይጠቅም ስለሚችል፤ በአንድ ምንባብ ላይ ያተኮረ ትምህርት/ስብከት ሳዘጋጅ ወይም ጽሑፋዊ ሐቲት ስጽፍ፣ ጽሑፋዊ ዓውዱን ለማግኘት የምከተለው ቅደም ተከተል ከሞላጎደል በጥቂቱ እነሆኝ። መጠነኛ የቋንቋ ስልጠና ለወሰዱ ደግሞ አንዳንድ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኳቸውን መርጃ መጻሕፍቶችንም እጠቁማለሁ ።ከዚህ ቀጥሎ የማሰፍረው በተከታታይ አለፍ አለፍ እያልኩ ስለ ምንባብ አተታተት የማቀርበው ይሆናል። የሚከተለው የመጀመሪያው መርህ ነው። #አንደኛ፡ ከምንባቡ ይዘት ጋር በቅርበት መተዋወቅ ወፍ በረር ትውውቅ (Big…
-
Workshop 01: The Relationship between Biblical Authority & Worldview Contextualization
This is a 3-part workshop designed to introduce the basic tools necessary to understand and apply scripture to our lives. The bible reflects the character and person of God, as such it shapes our faith/doctrine as well as our practice/ethics. We shall answer questions such as how to discover the meaning of a given biblical text, how to perform sound…
-
ክርስቶስን ማዕከል በማድረግ፤ በኪዳን የተመረቀ መንግሥት (Kingdom through Covenant, climaxing In Christ)
የአባቶቻችን አምላክ፣ የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው፤ እናንተ ግን እንዲሞት አሳልፋችሁ ሰጣችሁት፤ ጲላጦስ ሊፈታው ቢፈልግም እናንተ በእርሱ ፊት ካዳችሁት፤ 14ቅዱሱንና ጻድቁን ክዳችሁ ነፍሰ ገዳዩ እንዲፈታላችሁ ለመናችሁ፤ የሕይወት መገኛ የሆነውን ገደላችሁት፤ እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤ እኛም ለዚህ ምስክሮች ነን። ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው የበረታው በኢየሱስ ስም በማመን ነው፤ ሁላችሁም እንደምታዩት ፍጹም ፈውስ እንዲያገኝ ያደረገው የኢየሱስ ስምና በእርሱ አማካይነት የሚገኘው…
-
The Nature and Purpose of the Scripture
Scripture is a Royal document. the Bible is created in the context of covenant The Ten Words are the first authoritative/covenantal text mentioned in the Bible – (ʿasereth haddebhārîm) (Exod 20:1–17): Exod. 34:28; Deut. 9:9, 11, 15; added instruction is specified as “covenantal” (34:27–28) and some is termed the “Book of the Covenant” (24:2-7; cf. 20:22–23:33 Exodus 34:28 በዚያም አርባ…
-
Evaluating variant readings for John 6:69
Text [su_note note_color=”#d8d8d7″] Greek Text (UBS/NA) | ἀπεκρίθη αὐτῷ Σίμων Πέτρος, Κύριε, πρὸς τίνα ἀπελευσόμεθα; ῥήματα ζωῆς αἰωνίου ἔχεις, καὶ ἡμεῖς πεπιστεύκαμεν καὶ ἐγνώκαμεν ὅτι σὺ εἶ ┌ὁ ἅγιος τοῦ θεοῦ┐. KJV/NKJV | ”Also we have come to believe and know that You are the Christ, the Son of the living God.” ASV | “And we have believed and know that thou art…
-
አማራጭ ንባቦችና ትንታኔያቸው (“ክርስቶስ የሕያው የእ/ር ልጅ” ወይስ “አንተ አንድያ የእግዚአብሔር ቅዱስ”)
ይህ ጥናታዊ ጹሑፍ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6:69 ላይ ከተለያዩ ቅጂዎች የተወሰዱትን አማራጭ ንባቦችን ይተነትናል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ አንባቢዎች ከሆናችሁ ሁለት ነገሮችን በተደጋጋሚ አስተውላችኋል። በመጀመሪያ በመጽሐፍ ቅዱሳችሁ ግርጌ ላይ በተደጋጋሚ፦ “አንዳንድ ቅጂዎች__ይላሉ“; “አንዳንድ የጥንት ቅጂዎች __እና __የላቸውም” የሚሉ ታገኛላችሁ። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ሌላ አይነት ትርጉሞችን ስታመሳክሩ፤ በቀደመው ትርጉም ላይ በግርጌ የነበረው አሁን ጥቅስ ሆኖ፤ ጥቅሱ ደግሞ አሁን ግርጌ ሆኖ ታስተውላላችሁ። ይህንን…
-
How Should We Read Commentaries?
[su_note note_color=”#d8d8d7″](This was an answer I gave to a question posted to me about 3 years ago as to why there are different kinds of commentaries and how one should use them)[/su_note] How Should We Read Commentaries? Or more importantly, should we read them? I will dedicate the later part of this post to types of commentaries and their different…
-
The Goal of Biblical Interpretation: The need to Interpret the Bible
“But know this first of all, that no prophecy of Scripture is a matter of one's own interpretation, for no prophecy was ever made by an act of human will, but men moved by the Holy Spirit spoke from God.” (2 Peter 1:20-21) In this series we have started to discuss as to the need to interpret the bible. The…
-
የኢየሱስን ምስክር ያላቸውን…ሊዋጋ ሄደ!–UPDATED WITH COMMENTARY-
[jwplayer player=”1″ mediaid=”2459″] “ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ። ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል። አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና። እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም። ስለዚህ፥ ሰማይና…
-
ከላይ የመጣው ከሁሉ በላይ ነው! ያየውንና የሰማውንም ይመሰክራል
ዮሐንስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል። ከሰማይ ካልተሰጠው ሰው እንዳች ሊቀበል አይችልም። እናንተ። እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፥ ነገር ግን። ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ እንዳልሁ ራሳችሁ ትመሰክሩልኛላችሁ። ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ። እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ…
-
የሥልጣን ቃል – ትርጉም ያለው ቃል!
[su_quote]”በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል። ዓመፀኝነት እንደ ምዋርተኛ ኃጢአት፥ እልከኝነትም ጣዖትንና ተራፊምን እንደ ማምለክ ነው፤ የእግዚአብሔርን ቃል ንቀሃልና እግዚአብሔር ንጉሥ እንዳትሆን ናቀህ አለ። ” ፩ ሳሙ ፩፭: ፪፪-፪፫[/su_quote] [su_note note_color=”#efeeee”][jwplayer player=”1″ mediaid=”2397″][/su_note] እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ…