የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
The Nature of Scripture
-
ክርስቶስን ማዕከል በማድረግ፤ በኪዳን የተመረቀ መንግሥት (Kingdom through Covenant, climaxing In Christ)
የአባቶቻችን አምላክ፣ የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው፤ እናንተ ግን እንዲሞት አሳልፋችሁ ሰጣችሁት፤ ጲላጦስ ሊፈታው ቢፈልግም እናንተ በእርሱ ፊት ካዳችሁት፤ 14ቅዱሱንና ጻድቁን ክዳችሁ ነፍሰ ገዳዩ እንዲፈታላችሁ ለመናችሁ፤ የሕይወት መገኛ የሆነውን ገደላችሁት፤ እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤ እኛም ለዚህ ምስክሮች ነን። ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው የበረታው በኢየሱስ ስም በማመን ነው፤ ሁላችሁም እንደምታዩት ፍጹም ፈውስ እንዲያገኝ ያደረገው የኢየሱስ ስምና በእርሱ አማካይነት የሚገኘው…
-
The Nature and Purpose of the Scripture
Scripture is a Royal document. the Bible is created in the context of covenant The Ten Words are the first authoritative/covenantal text mentioned in the Bible – (ʿasereth haddebhārîm) (Exod 20:1–17): Exod. 34:28; Deut. 9:9, 11, 15; added instruction is specified as “covenantal” (34:27–28) and some is termed the “Book of the Covenant” (24:2-7; cf. 20:22–23:33 Exodus 34:28 በዚያም አርባ…
-
The Goal of Biblical Interpretation: The need to Interpret the Bible
“But know this first of all, that no prophecy of Scripture is a matter of one's own interpretation, for no prophecy was ever made by an act of human will, but men moved by the Holy Spirit spoke from God.” (2 Peter 1:20-21) In this series we have started to discuss as to the need to interpret the bible. The…
-
009-002: Deserving of Full Acceptance – Essentials of Our Faith!
“The saying is trustworthy and deserving of full acceptance, that Christ Jesus came into the world to save sinners, of whom I am the foremost. 1 Timothy 1:15″ Where should we begin with our journey in christian maturity? Sometimes believers have an in-depth knowledge on a subject matter that is not crucially important. Churches spent hours and hours teaching their…
-
ክፍል 8: እግዚአብሔር፤ ቃሉና ባሕሪው- ልዑል ንጉስ – ክፍል 2
(የእግዚአብሔር ልኡላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ) በብሉይ ምንም እንኳ የእግዚአብሔር መንግሥት ባይብራራም ነገር ግን የእግዚአብሔር አገዛዝ በፍጥረት፤ በሰማይና በምድር ባሉ ተቀሳቃሽ ፍጡራን፤ በዚህ ዓለም ላይ ባሉ መንግሥታትና ነገስታት ላይ እንደዚሁም ደግሞ በተለየ መልኩ በራሱ ፍጹም ነጻ የጸጋ አነሳሽነት ጠርቶና ዋጅቶ ገንዘቡ ባደረገው ሕዝቡ ላይ መንገሱ በይፋ ግልጽ ሆኖ የሚታይ ክስተት ነበር። ይህም የአንዱ የእግዚአብሔር ሉዓላዊ መንግሥት ነው! የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት (ጌትነንትና ገዢነት) በሁለት…
-
“የትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት” ትምህርቶች በቅደም ተከተል
በክርስቶስ ኢየሱስ የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍትን በመማር ላይ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በአንድ ገጽ ላይ ሁሉንም ማ ግኘት እንድትችሉና ወዴት መሔድ እናዳለባችሁ እንዲመራ ታስቦ የተዘጋጀ ገጽ ነው። ይህንን ቅደም ተከተል ብትከታተሉ ምሪትን ይሰጣችኋል። እነዚህ ትምህርቶች የብዙዎቻችንን መሠረት ሥር እንዲሰዱ ይረዱ ዘንድ የልብ ጸሎቴ ነው! በተቀረው የክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን! PART ONE፡ እግዚአብሔር፤ አስተርዕዮና መጽሐፍ ቅዱስ (God, Revelation and…
-
ክፍል አሥር፡፡ ቃለ-እግዚአብሔርና ክህሎቱ
(The Power of the Word) እግዚአብሔርን ከቃሉ ቃሉንም ከእግዚአብሔር ማነጣጠል አይቻልም። ከእግዚብሔር ባህሪዎች ለህልውናው መሠረታዊ ከሆኑት አንዱ እግዚአብሔር የሚናገር አምላክ መሆኑ ነው። በእግዚአብሔር ዘንድ ከዘላለም የጀመረ ደግሞም ወደ ዘላለም የሚተምም ንግግር አለ። በመጀመሪያ የምንመለከተው ቃለ-እግዚአብሔር እንደ ፈቃዱ ምክር የወሰነውን ዘላለማዊ ሓሳቡን ወደ ተግባር ይሚተረጉምበት ሐይል ቃሉ መሆኑ ነው። ቃሉ የጉልበቱ መገለጽ ነው። ከፍ ብለን እንደተመለከትነው እግዚአብሄር ከፍጥረቱ ጋር ያለውን ሥድስቱን…
-
ክፍል 4 – 6፡ እግዚአብሔርና ቃሉ፦ የሚናገር አምላክ
(This is the note for the audio series. ) [column-group][column] መጽሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ነገርግን የእግዚአብሔር ቃል ብለን ሥንል ከተጻፈው ቃል ሰፋ ያለ ሀሳብን ያዘለ እውነት ነው። ቃለ-እግዚአብሔር ስንል፡ እግዚአብሔር ከዘላለም ጀምሮ ይናገር የነበረውን፣አሁን የሚናገረዉን፤ ደግሞም ወደፊት የሚናገርውን ይጨምራል ። የእግዚአብሔር ሥሉስነት ዘላለም እስከሆነ ዘንዳ፤ በሕላዌያት መካከል ንግግር ነበር ማለት ነው። ይህ ለመረዳት እጅግ ታላቅ የሆነውም ሚስጢርም እንኳ የእግዚአብሔር…
-
ክፍል 3፡ መግቢያ
የቃላት አጠቃቀም / Vocabulary ቃላቶች መግባቢያ እንደመሆናቸው መጠን የቃላት አጠቃቀም/ Usage ና አገባብ/ context ለፍቺ እጅግ ወሳኝነት አለው። የዚህ አላማ እንደሚከተለው ነው። በመጀመሪያ ደረጃ አለመግባባትን ለማጥበብ ነው። ሰዎች ቃላትን በተለያየ መልኩ ሲጠቀሙ፤ ለአንዱ የሚሰጠው ስሜት ከሌላው እንዲለይ ያደርገዋል። በዚህ ምክኒያት አለመግባባት ይፈጥራል። ሁለተኛ የሚያሻሙ ሃሳቦችን ለማጥበብና ግልጽ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው። ሶስተኛ የእነዚህን ቃላቶች አጠቃቀም ማወቅ፤ የምናምነውን ነገር በትክክል እንደሚያስረዳ…