ትምህርተ መለኮት/ Theology
Systematic Theology
-
ወንጌል ዋነኛ ነው!
A sermon preached on December 19, 2010
-
በወንጌል የተቃኘ እምነትና አስተምሕሮት!
ልማድና ልምድ ሁለቱም ‘ለመደ’ ከሚለው ሥርወ-ቃል የመነጩ ቃላቶች ናቸው። ሁለቱም ለሰው ልጆች አስፈላጊ ብቻ ሳይሆኑ መሰረታዊ ናቸው። ልማድ አንድን ተግዳሮት ደጋግሞ በማሰብና በማድረግ የሚገኝ ተመክሮ ሲሆን፤ ‘ልምድ’ ግን በመጀመሪያ ከዚህ ድግግሞች (ልምምድ) የሚገኝ ክሂል ነው። አንዳንድ ሰዎች የሕክምና ሙያን በልምድ ብቻ ስላካበቱ፤ ምንም እንኳ የሕክምና ሳይንሳ ረቂቅ ሐሳብ ባይገባቸውም፤ ነገር ግን በልምምድ ያካባቱት ልምድ ጥሩ ግልጋሎት እንዲሰጡ ይረዳቸውዋል። ለዚህ ብዙዎቻችን…
-
የመንግሥቱ ወንጌል: ጽዮን ሆይ ተነሺ ተነሺ ኃይልሽን ልበሺ!
A sermon preached on April 29, 2012 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ። ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት። ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ…
-
008_08 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)
[su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] የአሁኑና የመጪው ዘመን – ማጠቃለያ ማቴዎስ 12:31–32 “ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል; በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም [ዘመን] ቢሆን ወይም በሚመጣው [ዘመን] አይሰረይለትም።” ማርቆስ 10:29–30 ‘ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ቤትን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም…
-
008_06 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)
የልጁ ሁለቱ ምጽዓቶች የዘመን ፍጻሜ መጀመሪያና መደምደሚያ <I’m very sorry for the poor quality of the audio towards the end of the recording. The devise is most probably to be blamed.> [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] መግቢያ አሁን የእግዚአብሔር ኪዳናዊ መንግስት በምድር በቤተ-ከርስቲያን አማካይነት ተመስርታለች ነገር ግን ፍጻሜው ግን የነገስታት ንጉስ እስኪመጣ ድረስ ይጠብቃል! በዘልማድ የዘመን መጨረሻ ተብሎ የሚባለው ክርስቶስ ሊመለስ አካባቢ ያለው…
-
008_05 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)
[su_note note_color=”#efeeee”] [/su_note] መሲሐዊ ዘመን (ኢሳ 11) አዲስ ዘጸዓት ይገለጣል። እግዚአብሔር ሕዝቡን ከግብጽ እንዳወጣ ለሁለተኛና ለመጨረሻ ጊዜ ህዝቡን ይሰበስባል (Isa 11፡ 11-16) ንግሥናውና አለቅነቱ በምድር ሁሉ ላይ ይሆናል (Dan. 2:44; 7:14, 18, 27; Zechariah 9:9-10; Psalm 72:8-11 ;Heb. 1:8; Rev. 11:15) የእግዚአብሔር መገኘት በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት መመለስና የቤተ/ መቅደሱ እንደገና በክብር ይሞላል! (Isa 2፡1-4) እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እንደገና ከሕዝቡ…
-
08_04_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (Audio)
[jwplayer player=”1″ mediaid=”1557″] በኪዳኑ መንግሥት መገለጥና በፍጻሜው መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ [column-group][column] ምንም እንኳ የእግዚአብሔር መንግሥት በልጁ በክርስቶስ መምጣት ብትገለጥም ነገር ግን ፍጻሜው ገና አልመጣም! ይህም የእግዚአብሔርን ሐሳብ በሁለት ዘመናት እንዲከፈል አድርጎታል! አዲስ ኪዳን ስለ እግዚአብሔር ኪዳናዊ መንግሥት ሲናገር በሁለት መልኩ ያስቀምጠዋል። ማቴዎስ 5:3 (AMHB) በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። ማቴዎስ 6:9–10 (AMHB) እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ።…
-
08_03_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጌትነትና በዘመናችን በሪፐብሊክ አገዛዝ መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)
ሙሉውን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጌትነትና በዘመናችን በሪፐብሊክ አገዛዝ መካከል ያለውን ልዩነት [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] [column-group][column] መግቢያ እግዚአብሔር የዲሞክራሲ አመራር የለውም። በብዙሀኑ ሐሳብ አያምንም። አሁን ባለንበት ዓለም ሕዝብ የመረጣቸውና የሕዝቡን ፈቃድ ለማገልገል የተሾሙ መሪዎች አሉ። በብዙሁኑ ፈቃድ ላይ የተመሰረት የመንግሥት መተዳደሪ ሕግ “ሕገ-መንግሥት” ይጻፍና በዚያ መንግሥት ሕዝቡን ያስተዳድራል። ይህ አይነት…
-
08_02_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በወሰን-መጠቅ አገዛዝና በኪዳናዊ አገዛዝ መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)
[su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] ሙሉውን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty በወሰን መጠቅ አገዛዝና በኪዳናዊ አገዛዝ (በሁሉ ጌትነቱና በህዝቡ ገጌትነቱ) መካከል ያለው ልዩነት ወሰን-መጠቅ ጌትነት ይህን ጌትነት እግዚአብሔር ሁሉን በመፍጠር የተጎናጸፈው ጌትነቱ ነው። ከዚህ የተነሳ ሁሉም በመንግሥቱ አስተዳደር ሥር ነው። ሁሉ የተፈጠረ ዘንድ እስከሆነ ድረስ እግዚአብሔር በሁሉ ላይ ጌታ ነው። ይህ ንጉስ እጅግ ምጡቅ ንጉስ መሆኑን…
-
08_01_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (በአገዛዝና በግዛት ክልል መካከል ያለው ልዩነት) (Audio)
[su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] በአገዛዝና በግዛት ክልል መካከል ያለው ልዩነት፡ 1- አገዛዝ መጀመሪያ ደረጃ የሚናገረው ስለ “አስተዳደር” ወይም አገዛዝ Sovereign rule ሲሆን። Ps 145:11–13 “ሥለ መንግሥትህ ክብር ይናገራሉ፥ “ሥለ ኃይልህንም ይነጋገራሉ፥ በዚህም ብርቱ ሥራህን; የመንግሥትህን ግርማ ክብር ያስታውቃሉ መንግሥትህ የዘላለም መንግሥት ናት፥ ግዛትህም ለልጅ ልጅ ነው።” ዳንኤል 4:3–4 3 ተአምራቱ እንዴት ታላቅ ነው! ድንቁም እንዴት ጽኑ ነው! መንግሥቱም የዘላለም መንግሥት ነው፥ ግዛቱም…
-
08_00_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ_መግቢያ (Audio)
ሙሉዉን የማጥኛ ጽሑፍ: የዚህን ጥናት ማብራሪያ ጹሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ Kingdom and Sovereignty እግዚአብሔር; ቃሉና ባሕሪው- ልዑል ንጉስ – ክፍል 2 [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] መግቢያ በብሉይ ምንም እንኳ የእግዚአብሔር መንግሥት ባይብራራም ነገር ግን የእግዚአብሔር አገዛዝ በፍጥረት; በሰማይና በምድር ባሉ ተቀሳቃሽ ፍጡራን; በዚህ ዓለም ላይ ባሉ መንግሥታትና ነገስታት ላይ እንደዚሁም ደግሞ በተለየ መልኩ በራሱ ፍጹም ነጻ የጸጋ አነሳሽነት ጠርቶና ዋጅቶ ገንዘቡ…
-
የክብር ጎዳና፡ ሕልወተ-ክርስቶስና የመስቀሉ ተልዕኮ
(This is my sermon manuscript preached on 09/09/2012. The actual audio sermon is posted here) በበዓሉም ሊሰግዱ ከወጡት አንዳንዶቹ የግሪክ ሰዎች ነበሩ፤ 21 እነርሱም ከገሊላ ቤተ ሳይዳ ወደሚሆን ወደ ፊልጶስ መጥተው። ጌታ ሆይ፥ ኢየሱስን ልናይ እንወዳለን ብለው ለመኑት። 22 ፊልጶስም መጥቶ ለእንድርያስ ነገረው፤ እንድርያስና ፊልጶስ መጥተው ለኢየሱስ ነገሩት። 23 ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል። የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ሰዓቱ ደርሶአል።4 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ…
-
What is the Gospel? Learning to avoid Reducing the Gospel (Part 4)
In the following few posts I will be discussing the chief characteristics of the gospel in the life of the early apostolic church, taken from the following few texts. The first is that the gospel is irreducible, second the gospel is central and third, the gospel is Christ centered. Now let’s look at the first attribute of the gospel which…
-
What is the Gospel? The Gospel in the New Testament: Fulfillment of the promise (Part3)
3 The Gospel in the New Testament: Fulfillment of the promise “The time is fulfilled, and the kingdom of God is at hand; repent and believe in the gospel.” According to Mark 1: 15, Jesus proclaimed the Gospel of God saying:The Greek word, euangelion, is used more than 100 times to refer to the Gospel. The New Testament consistently uses…
-
What is the Gospel? The Gospel in the Old Testament: Promise of Yahweh’s Return (Part 2)
2 The Gospel in the Old Testament: Promise of Yahweh’s Return The bible uses the word ‘Gospel’ more than 120 times. The Old Testament alone employs the Hebrew word mebǎś∙śēr, translated as: to bring a [good] news, about 30 times (בְּשֹׂרָה, from which we get the Amharic equivalent – ብስራት). The Old Testament every so often uses it broadly to refer…