ትምህርተ መለኮት/ Theology
Systematic Theology
-
009-005: የማይዋሽ እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P5)
ስለ ዘር አስደናቂ የሆነ እውነት አለ። በእጃችሁ አንድ ዘር፤ ለምሳሌ ያህል የብርቱካን ዘር፤ ብትይዙ በዚህ ዘር ውስጥ እንኳን ትልቅ የብርቱካን ዛፍ የሚያክል ነገር ሊያወጣ ቀርቶ በውስጡ ሕይወት ያለበትም አይመስለም። ሆኖም ግን ዘር ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል፦ አየር፤ ርጥበትና አፈር። ከነዚህ ሁለቱ በዙሪያው እውነት ሲሆኑ፤ ዘር አስደናቂ ነገር ያደርጋል። መብቀል ይጀምራል! አንዳንድ ዘር በመጀመሪያ ሥር ይልካል። ይህም ርጥበትና አየር አግኝቻለሁ ነገር ግን…
-
009-004: We exult in our suffering- The outworking of glory in our present sanctification (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ – ክፍል 2)
The objective hope of God's glory is also a present subjective reality through the Holy Spirit. There is a person abiding in us, whose primary mission is to conform us to the image of the son of God. There is a deep interwoven thread between what we believe, the truth, and the presence of God through the indwelling Spirit (1…
-
009-003፡ Living in light of the End, The Glory of God (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ)
"Through him we have also obtained access by faith into this grace in which we stand, and we rejoice in hope of the glory of God. Not only that, but we rejoice in our sufferings, knowing that suffering produces endurance, and endurance produces character, and character produces hope, and hope does not put us to shame, because God’s love has…
-
009-002: Deserving of Full Acceptance – Essentials of Our Faith!
“The saying is trustworthy and deserving of full acceptance, that Christ Jesus came into the world to save sinners, of whom I am the foremost. 1 Timothy 1:15″ Where should we begin with our journey in christian maturity? Sometimes believers have an in-depth knowledge on a subject matter that is not crucially important. Churches spent hours and hours teaching their…
-
009-01: The Person of YHWH:- To know Him is to have Eternal Life
"...and this is eternal life, that they know you the only true God, and Jesus Christ whom you have sent.” (John 17:3) "...God is love. In this the love of God was made manifest among us, that God sent his only Son into the world, so that we might live through him. In this is love, not that we have…
-
To know Him is to have Eternal Life (Article)
፩ እግዚአብሔርን ማወቅ የነገር ሁሉ ግብ ነው (The audio version is here) ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት! “ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ። አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው። እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች…
-
Introduction Video: to the Person of Yahweh our God (00)
“ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና። በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፤ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል” Is 11:9–10 ለእኔም ሕዝብ እንድትሆኑ እቀበላችኋለሁ፥ አምላክም እሆናችኋለሁ፤ እኔም ከግብፃውያን ባርነት ያወጣኋችሁ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ። Ex 6:7. እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። Jn 17:3. [sz-ytvideo url=”https://www.youtube.com/watch?v=xV9Ov0NBluY?rel=0″ theme=”dark” cover=”local”…
-
The Nature and The Person of God_A class discussion
[jwplayer player=”1″ mediaid=”2501″]
-
-6- ማዕከላዊ ወንጌል ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ ነው!
(This is the last post on this series. If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) (3) ክርስቶስ የወንጌል ማዕከል ነው! “ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤ ተቀበረ፣ በቅዱሳን መጽሐፍት እንደ ተጻፈዉም በሦስተኛው ቀን ተነሳ፣ ከዚያም ለኬፋ ታየ፣ ቀጥሎም ለአስራ ሁለቱ ታየ፣…” 1 ቆሮ 15፤ 4-5 እስከ አሁን ድረስ የተመለከትነው ወንጌል ማዕከላዊ…
-
-5- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ የወንጌልን ንጽሕናና ቀዳሚነት አጥብቆ መያዝ
(If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) (ለ) የወንጌልን ንጽሕና አጥብቆ መያዝ “የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው። ( 1 ቆሮ.15፥ 2) የወንጌልን ማዕከላዊነት የምንጠብቅበት ሁለተኛው መንገድ ወንጌልን አጥብቆ በመያዝ ነው። ይህ “አጥብቆ መያዝ” ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች አንዳስጠነቀቃቸው የወንጌልን የመጀመሪያ ይዘት/መልዕክት (originality) መጠበቅ ማለት ነው። ይህም የተቀበሉትን…
-
-4- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብ
(If you would like to read the whole article in English, click here [su_posts template=”templates/teaser-loop.php” posts_per_page=”-1″ taxonomy=”post_tag” tax_term=”165″ tax_operator=”0″ order=”asc”]The Story of the Gospel[/su_posts]) 1 ቆሮንቶስ 15፥ 1-11 [su_quote] አሁንም፣ ወንድሞች ሆይ፣ የሰበክሁላችሁንና የተቀበላችሁትን ደግሞም ጸንታችሁ የቆማችሁበትን ወንጌል ላሳስባችሁ እወዳለሁ፤ የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው። እኔ የተቀበልሁትንና ከሁሉ በላይ የሆነውንም ለእናንተ አስተላልፌአለሁ፤ ቅዱሳን መጻፍት…
-
-3- ወንጌል በአዲስ ኪዳን:- ወንጌል የብሉይ ተስፋ ፍጻሜ ነው!
(If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) ጌታ እየሱስ “ ጊዜው ደርሷል፣ የእግዚአብሔር መንግስት ቀርባለች፣ ንስሃ ግቡ፣ በወንጌልም እመኑ” በማለት የእግዚአብሔርን ወንጌል አውጇል (ማር. 1፥15)። “ዩዋንጌልዮን” (εὐαγγέλιον, euangelion) የሚለው የግሪክ ቃል ወንጌልን ለመጥቀስ ከ 100 ጊዜ በላይ በአዲስ ኪዳን (በብሉይ ነብያት በእብራይስጡ ‘ብሦራ‘ ብለው የተጠቀሙት ነገር ግን በአዲስ ኪዳን…
-
-2- ወንጌል የብሉይ ኪዳን ተስፋና የመንግሥቱ የድል-ምስራች ዜና ነው
(If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) – ወንጌል የእግዚአብሔር መንግስት የምስራች ዜና ነው – በአንድ አዲስ ግኝት በስተጀርባ የፈጠራው ባለቤት ወይም አዲስ ነገር ያገኘው ሰው አለ። ያ ሰው አዲሱን ነገር ለማግኘት የተነሳሳውና ያከናወነው ደግሞ አንድ የተከሰተ ችግርን ለመፍታት ነው። ስለዚህም ከአንድ አዲስ ግኝት በስተጀርባ አድራጊው ወይንም ተመራማሪው ብቻ ሳይሆን…
-
-1- የወንጌል ማዕከላዊነት
መግቢያ (If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) ‘ወንጌል’ የሚለው ቃል እጅግ ከመለመዱ የተነሳ፤ ‘ወንጌል የብዙ ነገሮች ገላጭ ቃል ሆኖ ሲውል ይደመጣል። ሁልጊዜም እንደሚባለው፤ አንድ ቃል ብዙ ነገሮችን እንዲወክል በተጠቀምነው ቁጥር የቃሉ ይዘትና ክብደት ይቀንሳል። ለምሳሌ ያሕል፤ ጸጋ የሚለውን ቃል በንግግራችን እንዴት እንደምንጠቀመው እንመለከት። ዝናሽና አስቴር ወደ ዋናው አዳርሽ…
-
008_07 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)
ይህ ልጁ የተገለጠበት ዘመን የእግዚአብሔርን ሰዓትና የሰውን ታሪክ በሁለት ዘመናት ከፈለ። ነብያት ይመጣል ብለው የተነበዩት “የጌታ ቀን” ይህም ታላቅ የመዳንና የፍርድ ቀን ደረሰ ነገር ግን አፈጻጸሙ ማንም ባልጠበቀው መንገድ ነው። ይህንን ኢየሱስ የመንግሥተ ሰማያት ሚስጢር ብሎ ያስተማረው ነው። ይህም ሚስጢር የተመሰረተው መንግሥቱ በዚህ ሐጥያት; ሞትና ሰይጣን ይገዙ ዘንድ በተፈቀደላቸው ዘመን ውስጥ መገለጡና ሁለቱም አብረው መቀጠላቸው ነው። ክርስቶስ ግን ሲገለጥ የብረት…