ኢየሱስ ይልቃል!

“ከመላዕክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል!”

  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme of My Blog
    • Feedback/Questions
  • Home
  • ፍታቴ
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት
  • ሥልታዊ ነገረ-መለኮት
    • ትምህርተ እግዚአብሔር
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት
      • የእግዚአብሔር መንግሥት
    • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት
      • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት
    • ትምህርተ አስተርእዮ
    • ትምህርተ ክርስቶስ
    • ትምህርተ ድነት
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
  • ሥነ አፈታት
  • ወንጌል
  • መጣጥፎች
  • About
    • About Me
    • A call to return to the center!
    • About this blog site
    • Mission Statement
    • Faith Statements
    • The Overarching Theme of My Blog
    • Feedback/Questions

Log In

Newsletter

Categories

  • Articles (39)
  • Blog (63)
  • Featured_Videos (5)
  • GOSPEL (18)
  • HEBREWS (11)
  • KOG (12)
  • Media Posts (64)
    • Audio Posts (61)
      • ትምህርተ ክርስቶስ (6)
      • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (14)
      • ትምህርተ-ድነት (4)
        • ወንጌል (3)
      • የመጽሐፍ-ጥናት (29)
        • ብሉይ ኪዳን (2)
          • ሕዝቅኤል (2)
        • አዲስ-ኪዳን (27)
          • 1 ተሰሎንቄ (1)
          • ምጋቤ መልእክታት (2)
          • ቆላስያስ (2)
          • ኤፈሶን (2)
          • እብራውያን (2)
          • ዕብራውያን (13)
          • የማቴዎስ-ወንጌል (1)
          • የዮሐንስ-ወንጌል (3)
          • ገላትያ (2)
    • Video Posts (13)
  • WOG (13)
  • YHWH (13)
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ-መለኮት (BT) (17)
    • የቀዳሚው ኪዳን ነገረ-መለኮት (3)
    • የቅዱሳት መጻሕፍት ትራኬ (2)
    • የአዲስ ኪዳን ነገረ-መለኮት (11)
  • ምክር ከቃሉ (1)
  • ትምህርተ መለኮት/ Theology (49)
    • ትምህርተ ሐጥያት (1)
    • ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (1)
    • ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት (1)
    • ትምህርተ ሰብዕ (2)
    • ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን (1)
    • ትምህርተ አስተርእዮ (4)
    • ትምህርተ እግዚአብሔር (16)
      • ሕያው እግዚአብሔር (5)
      • የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት (9)
      • የእግዚአብሔር መንግሥት (9)
    • ትምህርተ ክርስቶስ (11)
    • ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት (8)
    • ትምህርተ ድነት (19)
      • ወንጌል (15)
  • ትምህርተ-ቅዱሳት መጻሕፍት (25)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ባህሪያት (9)
    • የመጽሐፍ ቅዱስ አፈታት (12)
  • ጥቅስ (24)
    • 2ኛ ጢሞቴዎስ (1)
    • ማቴዎስ ወንጌል (2)
    • ሮሜ (2)
      • ምዕራፍ 5 (2)
    • ኢሳያስ (3)
      • ምዕራፍ 55:1 (1)
    • ዕብራውያን (13)
    • ዮሐንስ ወንጌል (3)
  • ፍታቴ/ Exegesis (23)
    • የብሉይ ኪዳን ሐቲት (6)
    • የአዲስ ኪዳን ሐቲት (16)
  • Blog,  GOSPEL,  ወንጌል

    ▶ ወንጌል ስለ ልጁ ሹመት የምሥራች ቃል ነው፡- በሰማይና በምድር ኢየሱስ ጌታና ክርስቶስ ሆኖ ተሹሟል

    2016/06/18 / No Comments

    “ወንጌሉም ስለ ልጁ፣ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ሆነ፣ በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው” 1:3-4   ይህ የምንናገርለት ወንጌል ባለቤትና ይዘት ዓለው። ወንጌል የእግዚአብሔር ነው “ለእግዚአብሔር ወንጌል የተለየ…” (1:1)። ወንጌል ባለቤት፤ ምንጭና ይዘት ስላለው የአንድ ተቋም ይዞታ አይደለም፤ ባለቤቱም እግዚአብሔር አብ ነው! ከዚህ የተነሳ ይህንን ወንጌል ማንም ሥጋ ለባሽ “የእኔ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  GOSPEL,  ወንጌል

    For the Son of Man came to seek and to save the lost

    2015/08/21 / No Comments

    Amazing grace, how sweet the sound, that saved a wretch like me. I once was lost, but now am found, Was blind but now I see. You probably have seen the movie Amazing Grace. There we see John Newton confessing “I am a great sinner, and Christ is a great savior” This was a man who knew God’s forgiveness. When…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ወንጌል

    -6- ማዕከላዊ ወንጌል ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ ነው!

    2013/11/21 / 1 Comment

    (This is the last post on this series. If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) (3) ክርስቶስ የወንጌል ማዕከል ነው! “ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤ ተቀበረ፣ በቅዱሳን መጽሐፍት እንደ ተጻፈዉም በሦስተኛው ቀን ተነሳ፣ ከዚያም ለኬፋ ታየ፣ ቀጥሎም ለአስራ ሁለቱ ታየ፣…” 1 ቆሮ 15፤ 4-5 እስከ አሁን ድረስ የተመለከትነው ወንጌል ማዕከላዊ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ወንጌል

    -5- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ የወንጌልን ንጽሕናና ቀዳሚነት አጥብቆ መያዝ

    2013/11/17 / No Comments

    (If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) (ለ) የወንጌልን ንጽሕና አጥብቆ መያዝ  “የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው።  ( 1 ቆሮ.15፥ 2) የወንጌልን ማዕከላዊነት የምንጠብቅበት ሁለተኛው መንገድ ወንጌልን አጥብቆ በመያዝ ነው። ይህ “አጥብቆ መያዝ” ጳውሎስ  ለቆሮንቶስ ሰዎች አንዳስጠነቀቃቸው የወንጌልን የመጀመሪያ ይዘት/መልዕክት (originality) መጠበቅ ማለት ነው። ይህም የተቀበሉትን…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ወንጌል

    -4- ወንጌል በመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን ሕይወት፡ ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብ

    2013/11/16 / No Comments

     (If you would like to read the whole article in English, click here  ) 1 ቆሮንቶስ 15፥ 1-11 ሮሜ 1፥1-4 2ጢሞቴዎስ 2፥8-9 ሮሜ. 16፥25-27 (1 ) ወንጌልን ከማጥበብ መቆጠብን መማር ከሁሉ አስቀድሞ ከላይ የተመለከተውና ከ 1 ቆሮንቶስ 15፥ 1-11 የተወሰደው ጥቅስ ወንጌል ምን ማለት እንደሆን ጠቅለል አድርጎ የሚያቀርብ ‘ማጠቃለያ’ ሃሳብ እንደሆነ ማወቅ አለብን። እዚህ ላይ ሐዋርያው ጳውሎስ የቆሮንቶስ ሰዎችን ከዚህ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ወንጌል

    -3- ወንጌል በአዲስ ኪዳን:- ወንጌል የብሉይ ተስፋ ፍጻሜ ነው!

    2013/11/13 / No Comments

    (If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) ጌታ እየሱስ “ ጊዜው ደርሷል፣ የእግዚአብሔር መንግስት ቀርባለች፣ ንስሃ ግቡ፣ በወንጌልም እመኑ” በማለት የእግዚአብሔርን ወንጌል አውጇል (ማር. 1፥15)። “ዩዋንጌልዮን” (εὐαγγέλιον, euangelion) የሚለው የግሪክ ቃል ወንጌልን ለመጥቀስ ከ 100 ጊዜ በላይ በአዲስ ኪዳን (በብሉይ ነብያት በእብራይስጡ ‘ብሦራ‘ ብለው የተጠቀሙት ነገር ግን በአዲስ ኪዳን…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ወንጌል

    -2- ወንጌል የብሉይ ኪዳን ተስፋና የመንግሥቱ የድል-ምስራች ዜና ነው

    2013/11/07 / No Comments

     (If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) – ወንጌል የእግዚአብሔር መንግስት የምስራች ዜና ነው – በአንድ አዲስ ግኝት በስተጀርባ የፈጠራው ባለቤት ወይም አዲስ ነገር ያገኘው ሰው አለ። ያ ሰው አዲሱን ነገር ለማግኘት የተነሳሳውና ያከናወነው ደግሞ አንድ የተከሰተ ችግርን ለመፍታት ነው። ስለዚህም ከአንድ አዲስ ግኝት በስተጀርባ አድራጊው ወይንም ተመራማሪው ብቻ ሳይሆን…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  GOSPEL,  ወንጌል

    -1- የወንጌል ማዕከላዊነት

    2013/11/06 / 2 Comments

    መግቢያ (If you would like to read the whole article in English, click here The Story of the Gospel) ‘ወንጌል’ የሚለው ቃል እጅግ ከመለመዱ የተነሳ፤ ‘ወንጌል የብዙ ነገሮች ገላጭ ቃል ሆኖ ሲውል ይደመጣል። ሁልጊዜም እንደሚባለው፤ አንድ ቃል ብዙ ነገሮችን እንዲወክል በተጠቀምነው ቁጥር የቃሉ ይዘትና ክብደት ይቀንሳል። ለምሳሌ ያሕል፤ ጸጋ የሚለውን ቃል በንግግራችን እንዴት እንደምንጠቀመው እንመለከት። ዝናሽና አስቴር ወደ ዋናው አዳርሽ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • GOSPEL,  ትምህርተ ክርስቶስ,  ትምህርተ-ድነት,  ወንጌል,  ወንጌል

    ወንጌል ዋነኛ ነው!

    2013/10/02 / No Comments

    A sermon preached on December 19, 2010

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  Blog,  GOSPEL,  ወንጌል

    በወንጌል የተቃኘ እምነትና አስተምሕሮት!

    2013/09/27 / No Comments

    ልማድና ልምድ ሁለቱም ‘ለመደ’ ከሚለው ሥርወ-ቃል የመነጩ ቃላቶች ናቸው። ሁለቱም ለሰው ልጆች አስፈላጊ ብቻ ሳይሆኑ መሰረታዊ ናቸው። ልማድ አንድን ተግዳሮት ደጋግሞ በማሰብና በማድረግ የሚገኝ ተመክሮ ሲሆን፤ ‘ልምድ’ ግን በመጀመሪያ ከዚህ ድግግሞች (ልምምድ) የሚገኝ ክሂል ነው። አንዳንድ ሰዎች የሕክምና ሙያን በልምድ ብቻ ስላካበቱ፤ ምንም እንኳ የሕክምና ሳይንሳ ረቂቅ ሐሳብ ባይገባቸውም፤ ነገር ግን በልምምድ ያካባቱት ልምድ ጥሩ ግልጋሎት እንዲሰጡ ይረዳቸውዋል። ለዚህ ብዙዎቻችን…

    Read More
    Samson Tilahun
  • GOSPEL,  ትምህርተ ክርስቶስ,  ወንጌል,  የብሉይ ኪዳን ሐቲት

    የመንግሥቱ ወንጌል: ጽዮን ሆይ ተነሺ ተነሺ ኃይልሽን ልበሺ!

    2013/09/23 / No Comments

    A sermon preached on April 29, 2012 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ። ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት። ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ትምህርተ ድነት,  ወንጌል

    What is the Gospel? Learning to avoid Reducing the Gospel (Part 4)

    2013/07/05 / No Comments

    In the following few posts I will be discussing the chief characteristics of the gospel in the life of the early apostolic church, taken from the following few texts. The first is that the gospel is irreducible, second the gospel is central and third, the gospel is Christ centered. Now let’s look at the first attribute of the gospel which…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ትምህርተ ድነት,  ወንጌል

    What is the Gospel? The Gospel in the New Testament: Fulfillment of the promise (Part3)

    2013/07/04 / No Comments

    3 The Gospel in the New Testament: Fulfillment of the promise “The time is fulfilled, and the kingdom of God is at hand; repent and believe in the gospel.” According to Mark 1: 15, Jesus proclaimed the Gospel of God saying:The Greek word, euangelion, is used more than 100 times to refer to the Gospel. The New Testament consistently uses…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ትምህርተ ድነት,  ወንጌል

    What is the Gospel? The Gospel in the Old Testament: Promise of Yahweh’s Return (Part 2)

    2013/07/04 / No Comments

    2 The Gospel in the Old Testament: Promise of Yahweh’s Return The bible uses the word ‘Gospel’ more than 120 times. The Old Testament alone employs the Hebrew word mebǎś∙śēr, translated as: to  bring a [good] news, about 30 times (בְּשֹׂרָה, from which we get the Amharic equivalent – ብስራት). The Old Testament every so often uses it broadly to refer…

    Read More
    Samson Tilahun
  • Articles,  GOSPEL,  ትምህርተ ድነት,  ወንጌል

    What is the Gospel? The Centrality of the Gospel (Part 1)

    2013/07/04 / 1 Comment

    1 – The Gospel as Christian World View – Gospel has become one of those things that could mean several things to several people. If you would like to prove that, just read few sentences that people write or say that have the word ‘gospel’ in it. If the gospel is a sort of fuzzy word that means different things…

    Read More
    Samson Tilahun

Newsletter

ኢየሱስ ይልቃል! - 2026 ©
 

Loading Comments...