ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት
doctrine of the End (Eschatology)
-
009-010: የባረከን አባትና አምላክ ይባረክ – ኤፌ. 1:3 (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)
“Blessed be the God and the father of our Lord Jesus Christ…” (Eph. 1:3; Cf. 2 Co 1:3; 1 Pe 1:3). [su_note note_color=”#efeeee”][/su_note] Prayers have context. Growing up most of us heard and prayed “Our Father in heaven hallowed be your name….” Communal prayers, such as the Lord’s Prayer are designed to both teach and preserve important summary of faith…
-
009-010: የመጥራቱ ተሥፋ ምን እንደሆን ታውቁ ዘንድ (የኤፌሶን ምዕራፍ አንድ ጥናት)
ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። [jwplayer player="2" playlistid="3807"] ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ…
-
009-009: በወንጌል የተቃኘ ተስፋ-ስለዚህ ተስፋ በወንጌል የእውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ
ይህ ተስፋ ይዘት ያለው ተስፋ ነው፤ የዚህም ተስፋ ይዘት ከኤጳፍራ የሰሙት ወንጌል ነው እርሱም የእውነት ቃል ነው። ወንጌል ሰዎችን ወደ እ/ር መንገሥት የሚያስገባ መሿለኪያ ብቻ አይደለም። ወንጌል የክርስትና መሰረት ነው። ይህ ወንጌል ለቆላስያስ አማኞች "የሰማችሁት፤ የተቀበላችሁት’ እንዲሁም ደግሞ ሐዋርያው የወንጌል ግዴታቸውን ይህም "ተመሰርታችሁ፤ ተደላድላችሁ..." ምክኒያቱም ወንጌል ሐያል የእ/ር ቃል ነው (1:25) የክርስቶስ ቃል ነው (3:16) ከዚህ የተነሳ ሃያልነቱን በሚያስገርሙ ሰው-መሰል…
-
009-008: በወንጌል የተቃኘ የቃል-ኪዳን ሕይወት፡ እምነት ፍቅርና ተስፋ (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P8)
ስለ እናንተ በምንጸልይበት ጊዜ፥ የጌታችንን የኢየሱስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ምክኒያቱም በክርስቶስ ኢየሱስ ስላላችሁ እምነትና ለቅዱሳንም ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተናል[ἀκούσαντες τὴν πίστιν ὑμῶν ἐν Χριστῷ Ἰησοῦ καὶ τὴν ἀγάπην ἣν ἔχετε εἰς πάντας τοὺς ἁγίους]ሐዋርያው ወደ ምሥጋናና ወደ ልመና ጸሎት ያነሳሳው ስለ ቆላስያስ ሰዎች የሰማው ነገር ነው፦ በክርስቶስ ኢየሱስ ስላላችሁ እምነት፦ ይህ የቆላስያስ ሰዎች በክርስቶስና በወንጌሉ ላይ ያለ እምነታቸውን ያሳያል፤…
-
009-007: የአብርሃም በረከት ለአሕዛብ ይደርስ ዘንድ-የመንፈስ ተስፋ! (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P7)
[sz-ytvideo url=”https://www.youtube.com/watch?v=7GresI587xQ” theme=”dark” cover=”local” responsive=”y” autoplay=”n” loop=”n” fullscreen=”y” disablekeyboard=”n” disableiframe=”n” disablerelated=”n” delayed=”n” schemaorg=”n” /] Christ redeemed us from the curse of the law by becoming a curse for us—for it is written, “Cursed is everyone who is hanged on a tree”— so that in Christ Jesus the blessing of Abraham might come to the Gentiles, so that we might receive…
-
009-006: ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምጽ የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል! አሁንም መጥቷል! (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P6)
[su_youtube url=”https://www.youtube.com/watch?v=Kk87X5mQfhc”] Our Christian hope entails Resurrection Existence Resurrected bodies New heaven and new earth, our home of righteousness (Rev. 21-22) Sabbath rest (Heb. 3-4) Perfected vision and fellowship The above blessings however have begun here on this evil age, while we are in it. Therefore at present we posses eternal life, resurrection power, sabbath rest and a realized vision…
-
009-005: የማይዋሽ እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ (ፍጻሜ ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ P5)
ስለ ዘር አስደናቂ የሆነ እውነት አለ። በእጃችሁ አንድ ዘር፤ ለምሳሌ ያህል የብርቱካን ዘር፤ ብትይዙ በዚህ ዘር ውስጥ እንኳን ትልቅ የብርቱካን ዛፍ የሚያክል ነገር ሊያወጣ ቀርቶ በውስጡ ሕይወት ያለበትም አይመስለም። ሆኖም ግን ዘር ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል፦ አየር፤ ርጥበትና አፈር። ከነዚህ ሁለቱ በዙሪያው እውነት ሲሆኑ፤ ዘር አስደናቂ ነገር ያደርጋል። መብቀል ይጀምራል! አንዳንድ ዘር በመጀመሪያ ሥር ይልካል። ይህም ርጥበትና አየር አግኝቻለሁ ነገር ግን…
-
ትምህርተ ሐጥያት, ትምህርተ መለኮት/ Theology, ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ, ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት, ትምህርተ ሰብዕ, ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን, ትምህርተ አስተርእዮ, ትምህርተ እግዚአብሔር, ትምህርተ ክርስቶስ, ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት, ትምህርተ ድነት
Coming Soon….
“ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።” Teachings on these topics are going to be posted on the coming several months. The purpose of these posts is to fulfill the great…