ትምህርተ አስተርእዮ
Doctrine of Revelation
-
መስቀልና አስተርዕዮተ-እግዚአብሔር
▶️ በስቅለቱ ዋዜማ ስለ መገለጥ በጥቂቱ (Few words on Theological Methodology) ከሁለት ዓመት በፊት፣ በዚሁ በሕማማቱ ሰሞን፣ መስቀልና ዙፋን በሚል ርዕስ ተከታታይ የሆነ ጽሑፎች አቅርቤ ነበር። መስቀሉ ከመንግሥቱ ጋር ያለውን መስተጋብር፣ ድካም ከኃይል ጋር ወዘተ…ለመዳሰስ ተሞክሯል። በደሙ መንግሥቱ ተመርቃለች። ባለፈው ዓመት እንዲሁ፣ “መስቀልና ኪዳን” በሚል በተከታታይ፣ በክርስቶስ የመስቀል ሥራ እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እንደመረቀ፣ መስቀሉን ከኪዳን አንጻር ተመልክተናል። በደሙ ኪዳን ተመረቀ። በዚህ…
-
አስተርዕዮተ-እግዚአብሔር እና ነገረ-ድነት
(ከማኅደር፡ አስቀድሞ በጥቅምት 2014 ተጻፈ) የዘላለም ሕይወት እግዚአብሔርን ማወቅ ነው _የዚህ ጽሑፍ መሠረታዊ ሐሳብ፡- መዳን እግዚአብሔርን ማወቅ ነው፤ ይህም በወንጌል አማካኝነት የተሰጠን ጥሪ ነው። _የዚህ ጽሑፍ ምጋቤያዊ ምልከታ፦ ድነት ሁሉን የሚዳሥ ሰፊ ፕሮጀችት ነው። ስለዚህ መዳን ሁለንተናችንን ይመለከታል። ለመዳን የሚያስችል እምነት አንድ፤ ለጉዳዮቻችንና ለሕይወታችን ደግሞ ሌላ ዓይነት እምነት የሚባል ነገር አይደለም። ለመዳን በክርስቶስ እንዳመንን፤ በዚያው እምነት በሕይወት እንኖራለን። ስለ እምነት…
-
ትምህርተ ሐጥያት, ትምህርተ መለኮት/ Theology, ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ, ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት, ትምህርተ ሰብዕ, ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን, ትምህርተ አስተርእዮ, ትምህርተ እግዚአብሔር, ትምህርተ ክርስቶስ, ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት, ትምህርተ ድነት
Coming Soon….
“ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።” Teachings on these topics are going to be posted on the coming several months. The purpose of these posts is to fulfill the great…
-
General Revelation and Special Revelation
Introduction One of the foundational convictions of the Christian faith is that God is transcendent, sovereign and personal. If humankind is to know and worship him, God must disclose himself. There is, therefore, a sense in which God discloses and makes himself accessible to every human being, at all times, without racial distinction. However there is also another sense in…