-
በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት ያለ ዐደራ
(1 ጢሞቴዎስ 6:12-16) በጣም ብዙ እያሰብኩበት ያለ ጉዳይ፤ ደግሞ ለረጅም ጊዜ የምጸልይበት ርዕሰ-ጉዳይ፤ ቤተክርስቲያን እና አማኞች የአስተርዕዮ ተርካቢዎች (መገለጥ) እና ባለአደራዎች መሆናችንን እንድንረዳ ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሕዝብ አስተርዕዮ የቀረጸው ሕዝብ እንደሆነ ሁሉ ይህንንም መገለጥ ለመጪው ትውልድ አስተላላፊ አካል ነው። በመከራ፤ በሥደት፤ በጅራፍ የጎረባበጠው ሰውነቱ እና በወህኒ እስር እንዲሁም በብርድ ስቅይት ያለው ሽማግሌው ጳውሎስ፤ ለሊት እንቅልፍ የነሳው ጉዳይ የእግዚአብሔር…
-
የክብር ጎዳና፡ (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 2)
ክርስቶስና የመስቀሉ ተልዕኮ መውረድ እና መውጣት በዮሐንስ ወንጌል ❝ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ። አባት ሆይ፥ «ሰዓቱ ደርሶአል»፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው…እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ❞ ❝ኢየሱስም እንዲህ ሲል…
-
መስቀልና ዙፋንን ያማጠንች ቤተክርስቲያን (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 1)
ክራር-ነክ ሙዚቃ መሳሪያዎች በየጊዜው መቃኘት አለባቸው። እያንዳንዱ ክር ትክክለኛ ቅኝቱን እስኪይዝ ድረስ በሁለት ጥግ ተወጥሮ ይቃኛል። የረገበ ክር ዜማ አይደረድርም። አንዷ ክር በግማሽ ወይም በሙሉ ኖታ እንኳ ወጣ ወይ ወረድ ብትል፤ የዜማ መርህ ስለሚጣረስ ጥዑም ቅኔን መደርደር አይችልም። ስለዚህ ተጨዋቹ መሳሪያውን መቃኘት አሊያም ቅኝት የሚያውቅ ሰው ጋር በመውሰድ ማስቃኘት ይኖርበታል። ቅኝታችን ታድያ ምን ይመስላል? ልክ እንዲሁ ከላይ በሰፊው እንዳተትን፤ ወንጌላችን…
-
ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ
❝የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ❞ (ማቴ. 7:15–20) ❝Προσέχετε ἀπὸ τῶν…
-
አስተርዕዮተ-እግዚአብሔርና ሰው
እውነተኛ ክርስትያናዊ አስተምህሮ (በምንም አይነት ጉዳይ ላይ ያተኮረ) የእግዚአብሔርን መገለጥ ማዕከል ያደረገ መሆን አለበት። ከዚህ የተነሳ ማንኛውም ትምህርት ይሁን ስብከት፤ መዝሙር ይሁን ስግደት፤ እንዲሁም አምላክ ተኮር የሆነ ማንኛውም ንግግር/ ጹሑፍ፤ እግዚአብሔርን ያጎላል ወይም ያማክላል፤ አሊያ ያንኳስሰዋል ወይም ያደበዝዘዋል። ይህ የማይመለከተው አማኝ የለም። ያህዌህ ኢዮብን “ዕውቀት በጐደለው ቃል፣ ዕቅዴን የሚያጨልም ይህ ማን ነው?”(ኢዮ. 38:2) ብሎ እንደገሰጸው አንዳንድ ጊዜ ንግግራችን ከእግዚአብሔር ማንነት…
-
Workshop 01: The Relationship between Biblical Authority & Worldview Contextualization
This is a 3-part workshop designed to introduce the basic tools necessary to understand and apply scripture to our lives. The bible reflects the character and person of God, as such it shapes our faith/doctrine as well as our practice/ethics. We shall answer questions such as how to discover the meaning of a given biblical text, how to perform sound…
-
የይሁዳ መልክት – መንደርደሪያ ነጥቦች
መግቢያ “ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ” የይሁዳ መጽሐፍ ይዘት በሦስት ወይም በአራት አበይት ክፍሎች ራሱን ይከፍላል ሠላምታና መግቢያ (1-3) –…
-
የሕዝቅኤል ትንቢትና ቅዱሳት መጻሕፍት
በእያንዳንዱ ትውልድ መቼም መጪና ሂያጅ፤ እንዲሁም ወቅታዊና ጊዜያዊ፤ የሆኑ አያሌ ጉዳዮች አሉ። በአንድ ወቅት መሠረት አድርገን የያዝነው በሌላ ደግሞ "አይ እርሱማ አሁን አይሰራም" እንባላለን። በዚህ በሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት ክፍላችን ላይ ያተኮርነው - "ስለ ሕዝቅኤል መጽሐፍ፤ ከቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ጋር፤ ልናውቅ በሚገባን እና ዘመን መጠቅ በሆኑ በአራት የቅዱሳት መጻህፍት ባህርያት ላይ ነው" እነዚህ በተለይ በዘመናችን ቤተክርስቲያን ትኩረት ልትሰጣቸው የሚገቡ መሠረቶች ናቸው።…
-
የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጥናት: የእግዚአብሔርን ክብር ማወቅ
ዕለቱ July 31, 593 ቅ.ዓ. ነው። ምናልባትም ሕዝቅኤል በእግዚአብሔር ፊት ልቡን ለማፍሰስ ወደ ኮቦር ወንዝ ዳር ሔዶ ሊሆን ይችላል። ይህም ይሆን ይህ የምናውቀው ነገር ቢኖር ሕዝቅኤል ካህን ወይም የካህን ልጅ እንደነበር እና ይህ ቀን ደግሞ የካህኑ 30ኛ የልደት ዓመቱ እንደሆን ነው። የካህኑ የቡዝ ልጅ እንደመሆኑ እድሜ ልኩን ለካህንነት ሲገዘጋጅ እንደ ኖረ መገመት አዳጋች አይደለም። ሆኖም ግን ከዓምስት ዓመታት በፊት በ597…
-
The Book of Hebrews: the author, the audience and the book
More on Hebrews [pt_view id=”12e82f1c0e”]
-
I Counsel You to Buy Gold from Me Refined by Fire: So that You may be Rich!
If you grew up in one of the metropolitan city of Ethiopia, you have encountered street vendors. Alas, their persuasion, for you to buy their products, was almost a nag. Before you get from point A to point B, they would interrupt you several times yelling, “Sir. come here, Ma’am, buy this…”. Likewise, here in New York city, you cannot…
-
ክርስቶስን ማዕከል በማድረግ፤ በኪዳን የተመረቀ መንግሥት (Kingdom through Covenant, climaxing In Christ)
የአባቶቻችን አምላክ፣ የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው፤ እናንተ ግን እንዲሞት አሳልፋችሁ ሰጣችሁት፤ ጲላጦስ ሊፈታው ቢፈልግም እናንተ በእርሱ ፊት ካዳችሁት፤ 14ቅዱሱንና ጻድቁን ክዳችሁ ነፍሰ ገዳዩ እንዲፈታላችሁ ለመናችሁ፤ የሕይወት መገኛ የሆነውን ገደላችሁት፤ እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤ እኛም ለዚህ ምስክሮች ነን። ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው የበረታው በኢየሱስ ስም በማመን ነው፤ ሁላችሁም እንደምታዩት ፍጹም ፈውስ እንዲያገኝ ያደረገው የኢየሱስ ስምና በእርሱ አማካይነት የሚገኘው…
-
Two-sets of words that every christian should know
There are two important set of words concerning God and his relationship with us that will both enrich our understanding as well as help us keep away from contradictions and wrong notions about God. These are: “Transcendence-Immanence” and “Creator-Creature” distinctions. These two words provide us biblical balance in our knowledge of God and His ways. Those of you who follow…
-
▶ ወንጌል ስለ ልጁ ሹመት የምሥራች ቃል ነው፡- በሰማይና በምድር ኢየሱስ ጌታና ክርስቶስ ሆኖ ተሹሟል
“ወንጌሉም ስለ ልጁ፣ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ሆነ፣ በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው” 1:3-4 ይህ የምንናገርለት ወንጌል ባለቤትና ይዘት ዓለው። ወንጌል የእግዚአብሔር ነው “ለእግዚአብሔር ወንጌል የተለየ…” (1:1)። ወንጌል ባለቤት፤ ምንጭና ይዘት ስላለው የአንድ ተቋም ይዞታ አይደለም፤ ባለቤቱም እግዚአብሔር አብ ነው! ከዚህ የተነሳ ይህንን ወንጌል ማንም ሥጋ ለባሽ “የእኔ…
-
I AM WHO I AM: Appropriate and Inappropriate Languages about God and Christ
Earlier generations of Christians used to put a lot of effort to discern and talk about the nature of what it is that they believe. That is to say, for them, knowing “what it is” that they believe precedes from what it is they are to “practice and experience.” Worship is Learning the Language of God’s self-Revelation. Worship is only…