-
በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-2)
«ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) ባለፈው ክፍል፣ እግዚአብሔርን መግለጥ የሚችለው «ራሱ እግዚአብሔር ብቻ» እንደሆን ተመልክተናል። ስለዚህም ያለ አስተርዮ እግዚአብሔርን ማወቅ አንችልም። ስለ ነገረ-አስተርዕዮም (እግዚአብሔር ራሱን እንዴት እንደገለጠ) በቂ ግንዛቤ ካልያዝን ስለ እግዚአብሔር ያለን ግንዛቤ ሊዛባ ይችላል። ሁለቱ የተያያዙ ናቸው። ለምሳሌ በማርቲን ሉተር አስተሳሰብ ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበረው ነገር፦…
-
በልጅ አንደበት ተናገረን፡ ወንጌልና አስተርዕዮ በእብራውያን መልዕክት (ክፍል-1)
«ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ…በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን» (ዕብ 1፡1:1-2) “እግዚአብሔር ማን ነው?” ለሚለው ጥያቄ በቂ ያልሆነ ወይም የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረን ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱና ተቀዳሚው፤ ስለ ነገረ-አስተርዮ በቂ ያልሆነ ግንዛቤ መጨበጥ ነው። ለምን!? ምክኒያቱም እግዚአብሔርን ማወቅ የምንችለው «እግዚአብሔር ራሱን የገለጠልን እንደሆነ» ብቻ ስለሆነ ነው። እግዚአብሔርንም መግለጥ የሚችለው ራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለዚህም ያለ…
-
ነገረ-ክርስቶስ በዕብራውያን መልዕክት: መቅድም
(The Christology of Hebrews: An Introduction) የእብራውያን መጽሐፍ የሹመት መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉን ሙሉ ነገረ–መለኮታዊ ክብደት የሚሸከመው «በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ» የሚለው እውነታ ነው (ዕብ 1:3; 1:13; 8:1; 10:12-13; 12:2)። ኢየሱስ ከሁሉ እንደሚልቅ ሰባኪያችን ሲሞግት (ጸሐፊውን የምጠራው ሰባኪው በማለት ነው) የሚያቀርባቸው መሠረታዊ ማስረጃዎች በሙሉ በዚህ ልዕልና እና እውነታ ላይ የተመረኮዙ እንዲሁም የተቃኙ ናቸው። እውነታው «ተቀመጠ» (ኧካቲሰን | ἐκάθισεν)” (1:3) የሚለው ሲሆን፤…
-
ስለ አፈታት ጥቂት፡ ከምንባቡ ይዘት ጋር በቅርበት መተዋወቅ
ለአንዳንዶች ይጠቅም ስለሚችል፤ በአንድ ምንባብ ላይ ያተኮረ ትምህርት/ስብከት ሳዘጋጅ ወይም ጽሑፋዊ ሐቲት ስጽፍ፣ ጽሑፋዊ ዓውዱን ለማግኘት የምከተለው ቅደም ተከተል ከሞላጎደል በጥቂቱ እነሆኝ። መጠነኛ የቋንቋ ስልጠና ለወሰዱ ደግሞ አንዳንድ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኳቸውን መርጃ መጻሕፍቶችንም እጠቁማለሁ ።ከዚህ ቀጥሎ የማሰፍረው በተከታታይ አለፍ አለፍ እያልኩ ስለ ምንባብ አተታተት የማቀርበው ይሆናል። የሚከተለው የመጀመሪያው መርህ ነው። #አንደኛ፡ ከምንባቡ ይዘት ጋር በቅርበት መተዋወቅ ወፍ በረር ትውውቅ (Big…
-
የተሾመው መልከ ጼዴቃዊው ካህንና ንጉስ፡ የእብራውያን መጽሐፍ ዳሰሳ
-
ከትንሳኤ ማግስት፡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መንፈሳዊነት
ቤተክርስቲያን ስላለችበት ሁኔታ እንዲሁም በውስጧ እየሆኑ ስለሉት ስብራቶችና ግራ የሚያጋቡ ነገሮች ስታስቡ “ኧረ መንፈሳዊነት ምን ማለት ነው?” የሚል ጥያቄ አይፈጠርባችሁም? ክርስቶስ የሞተውና የተነሳው “ለዚህ ነው?” አያስብላችሁም? ወይም ይህንን ጥያቄ እንደገና አንስተን እንደገና መመለስ እንዳለብን የዘነጋነው የቤት ሥራ አይመስላችሁም? ስለ ችግሩ እየተወያየንና አስተያየቶቻችንም እየቸርን የቤት-ሥራችን ግን ተቆለለ አይደል? እኔ ተቆልሎብኛል። ልክ የትዳር ሕይወት ከሠርግ ማግስት እንዲጀምር መጽሐፍ ቅዱሳዊውም “እውነተኛ ሕይወት” [ያ…
-
መስቀልና ኪዳን፡ የመጨረሻው እራት
ይህ እራት እጅግ የከበረ እራት ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር ❝ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤ [ግን] ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና❞ ይህ የሚያሳየን ይህ የመጨረሻው እራት ሥርዓት ብቻ ሳይሆን፣ በመረዳትና ተገቢ በሆነ መንገድ የምንቋደሰው፣ ሕይወትና ሞት ያለበት እራት መሆኑን ነው። ይህ እራት በማቴ. ማር. እና ሉቃ. ላይ “የፋሲካ እራት” ሲሆን በዮሐንስ ወንጌል ላይ ደግሞ በተጨማሪ “የስንብትም” እራት…
-
መስቀልና ኪዳን፡ የተበተኑትን የእግዚአብሔርን ልጆች በአንድነት እንዲሰበስባቸው
“በዚያችም ዓመት ሊቀ ካህናት የነበረ ቀያፋ የሚሉት ከእነርሱ አንዱ። እናንተ ምንም አታውቁም፤ ሕዝቡም ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለ ሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡም አላቸው። ይህንም የተናገረ ከራሱ አይደለም፥ ነገር ግን በዚያች ዓመት ሊቀ ካህናት ነበረና ኢየሱስ ስለ ሕዝቡ ሊሞት እንዳለው ትንቢት ተናገረ፤ ስለ ሕዝቡም ሁሉ አይደለም፥ ነገር ግን የተበተኑትን የእግዚአብሔርን ልጆች ደግሞ በአንድነት እንዲሰበስባቸው ነው እንጂ። እንግዲህ ከዚያ ቀን ጀምረው…
-
የተሰቀለ-ክርስቶስ
ዛሬ እንደ ግሪጎሪያን አቆጣጠር የክርስቶስ የስቅለት ቀን ነው። በዚህ ቀን አንድ ጸሎት አለኝ “የዚህ ቀን እውነታ ሳያቋርጥ በዘመናችን እና በትውልዳችን እንዲቀጥል…ክርስቶስ እንደተሰቀለ ሆኖ በመልዕክታችን እንዲኖር! (ገላ 3:1 |፡1 ቆሮ. 2:2-3)” ኢየሱስን እንደ ክርስቶስ መቀበል እና እንደ ተሰቀለ-ክርስቶስ መቀበል ይለያያሉ። እኛ የምንሰብከው “የክርስቶስ መስቀል” ከሌሎች መስቀሎች ልዩ ያደረገው፤ “መሰቀል” የሚባለው እውነታ ሳይሆን (በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አይሁድ ወጣቶች ተሰቅለው ነበር – በተለይ…
-
የብሉይ ነቢያት ጥሪ፣ መልክዕክት እና መጻሕፍት
ይህ ትምህርት ከጥቂት ወራት በፊት “የነቢያት ጥሪ፤ መልዕክት እና መጻሕፍት” በሚል ርዕስ ስለ ብሉይ ትንቢት መጻሕፍት ወደ 4.5 ሰዓት የፈጀ ትምህርት ለዴንቨር የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት LIVE ያስተማርሁት ነበር። አስቀድሜ ይህንን ትምህርት እንዳስተምር የጋበዘኝን ፓስተር ኤርሚያስ አማኑኤልን ከልብ እያመሰገንሁ ሌሎችም ትምህርቱን ማዳመጥ እንዲችሉ በማሰብ እንደገና ተቀድቶ፤ አሁን ከጥናት ጹሑፍ ጋር በአንድ ላይ ተቀናብሯል። ❝እንግዲያስ ትንቢታዊው ቃል ይበልጥ…
-
THE IRREDUCIBLE COMPLEXITY OF THE GOSPEL
Of course that phrase, irreducible complexity, was first coined by a biochemical researcher Michael Behe. He argued that significant biological systems, at their basic form, is “composed of several interacting parts, and where the removal of any one of the parts causes the system to cease functioning (Behe, 2006).” As such, Behe argues, that evolutionary …natural selection can’t explain the…
-
ነገረ-ክርስቶስ በማርቆስ ወንጌል
ከዚህም የተነሣ ተሰናከሉበት፡ የማይለያዩት ‘ማንነቱና ሥራው’ በማርቆስ ወንጌል በመንግሥቱ ወንጌል መሰበክ አማካኝነት፤ በንሥሃ መንፈስ የተለወጠ ልብ ለሌለው ሰው የክርስቶስ ማንነት “ስውር” እንደሆን በማርቆስ ወንጌል ላይ እናያለን። ከሌሎቹ ወንጌላውያን ለየት ያለው ይህንን የማርቆስ አጽንኦት፣ የአዲስ ኪዳን ሊቃውንት “የእግዚአብሔር-ልጅ-ነገረ-ክርስቶስ”; “Son-of-God Christology (Lewis S. Hay)” ይሉታል። የወንጌሉ ምንባባዊ አወቃቀር የማርቆስን ወንጌል በሦስት አበይት ክፍሎች መመልከት እንችላለን፡ (1) የእግዚአብሔር ልጅ እና መሲሃዊ መንግሥቱ (1:1-15)…
-
በሁለት እውነታዎች ተወጥሮ የተቃኘ መንፈሳዊ ሕይወት (መስቀልና ዙፋን – ክፍል 3)
ከዚህ ቀደም “ዘራፍ ዘራፍ” የምትለውን ቤተክርስቲያን እና “በሽሽት ላይ ያለቸውን” ቤተክርስቲያን <<መስቀልን እና ዙፋን>> ያላማጠኑ ጽንፈኞች እንደሆኑ አይተን ነበር። ከወንጌላዊው ዮሐንስ ነገረ-መለኮታዊ ትረካም ወስደን፤ ወልድ ተልዕኮውን የሚፈጽምበት ሰዓት አይተናል። ይህም የመስቀሉ ሥራ ነው። ይህ ተልዕኮ ታላቅን መዳንን ገልጧል። ይህ አንድ ተልዕኮ እውነተኛውን አምላክ አብን እና ልጁን ወልድን የሚያሳይ ሥራ በመሆኑ፤ የድነት ሥራው አሰተርዕዮ ነው፤ ይህንን ማወቅ የዘላለም ሕይወት ነው። ይህንን…
-
አስተርዕዮተ-እግዚአብሔር እና ነገረ-ድነት
(ከማኅደር፡ አስቀድሞ በጥቅምት 2014 ተጻፈ) የዘላለም ሕይወት እግዚአብሔርን ማወቅ ነው _የዚህ ጽሑፍ መሠረታዊ ሐሳብ፡- መዳን እግዚአብሔርን ማወቅ ነው፤ ይህም በወንጌል አማካኝነት የተሰጠን ጥሪ ነው። _የዚህ ጽሑፍ ምጋቤያዊ ምልከታ፦ ድነት ሁሉን የሚዳሥ ሰፊ ፕሮጀችት ነው። ስለዚህ መዳን ሁለንተናችንን ይመለከታል። ለመዳን የሚያስችል እምነት አንድ፤ ለጉዳዮቻችንና ለሕይወታችን ደግሞ ሌላ ዓይነት እምነት የሚባል ነገር አይደለም። ለመዳን በክርስቶስ እንዳመንን፤ በዚያው እምነት በሕይወት እንኖራለን። ስለ እምነት…
-
ባሮክ ምን ጠይቆ ይሁን (ኤር. 45:5)?
וְאַתָּ֛ה תְּבַקֶּשׁ־לְךָ֥ גְדֹל֖וֹת אַל־תְּבַקֵּ֑שׁ כִּ֡י הִנְנִי֩ מֵבִ֨יא רָעָ֤ה עַל־כָּל־בָּשָׂר֙ נְאֻם־יְהוָ֔ה וְנָתַתִּ֨י לְךָ֤ אֶֽת־נַפְשְׁךָ֙ לְשָׁלָ֔ל עַ֥ל כָּל־הַמְּקֹמ֖וֹת אֲשֶׁ֥ר תֵּֽלֶךְ־שָֽׁם׃ ► ❝አንተ! ለገዛ ራስህ ታላላቅ ነገሮችን ትፈላልጋለህ? (ወይም ታላላቅ ነገሮች የምትመኝበት ጊዜ ነውን?) እነሆ እኔ ክፉ ጥፋት በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ እያመጣሁ ነውና እንደዚህ ዓይነት ነገሮችን አትፈላልግ!” ይላል ኧዶናይ (ያህዌህ)። ይልቁንስ በእነዚያ በምትሔድባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ላይ የገዛ ሕይወትህን እንደ ምርኮ አድርጌ ለራስህ…